Get Mystery Box with random crypto!

ለውድ ወላጆች/አሳዳጊዎች የ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ ሊጠናቀቅ 4 ቀናት ብቻ ቀር | Progress Academy High school

ለውድ ወላጆች/አሳዳጊዎች

የ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ
ሊጠናቀቅ 4 ቀናት ብቻ ቀርቷል፤
በመሆኑም በቀሩት ቀናት ልጆቻችሁን
እንድታስመዘግቡ ስንል በድጋሚ መልዕክታችንን እናስተላልፋለን ።