Get Mystery Box with random crypto!

ለውድ ወላጆች/አሳዳጊዎች የ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመንን በማስመልከት በቀን 21/10/14ዓ. | Progress Academy High school

ለውድ ወላጆች/አሳዳጊዎች

የ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመንን በማስመልከት በቀን 21/10/14ዓ.ም ደብዳቤ መላካችን ይታወሳል ። ሆኖም ደብዳቤውን ፈርማችሁ ያልመለሳችሁ ወላጆች ለመጨረሻ ጊዜ እስከ ሰኔ 28ቀን 2014ዓ.ም ጠዋት 2:00 ሰዓት ድረስ እንድትመልሱ ስንል በአክብሮት እናሳውቃለን ።