የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ሽያጭ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
10.00K
የሰርጥ መግለጫ
ቤትና ቦታ መግዛትና መሸጥ ከፈለጉ
ቦታ/መሬት ካርታ ያላቸው ስም ወዲያውኑ የሚዞሩ🖍
https://t.me/asharahousesbroker
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
1
4 stars
1
3 stars
0
2 stars
1
1 stars
0
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 12
2022-09-22 07:34:33
የነዳጂ ማደያ ይፈለጋል የሚሸጥ ያላችሁ ደውሉልኝ ገዢ አለ
ስፋት ከ2000 ካሬ ጀምሮ
አዲስ አበባ ውስጥ ብቻ
0956369375
2.1K viewsAb, edited 04:34
2022-09-21 20:18:26
ለሸያጭ የወጣ ቅንጡ ቪላ
የቦታው ሰፋት .......150
የሚገኝበት ሰፈር.....ሳሚት ፍርድ ቤት
በጥሩ ሆኔታ የተሰራ ቤት
አይተው ማመን ነው
ዋጋ 16ሚሊዮን
ለበለጠ መረጃ
0956369375
2.3K viewsmenilk 2, edited 17:18
2022-09-21 10:28:58
የሚሸጥ ቦታ ቦሌ አየር መንገድ ፌት ለፌት ዋና አስፓልት ዳር
ጠቅላላ ስፋት 500ካሬ ሜትር 717 ካሬ የነበር ቢሆንም አዲሱ መንገድ 217 ካሬ ሊሄድበት ይችላል ቀሪው 500 ካሬ ነው
ዋጋ 75 ሚሊዮን ብር ዋጋን በተመለከተ አይቀንስም !
0956369375 ይደውሉልን
በውስጥ መስመር በፅሁፍ መልክት ያስቀምጡልን ሚሸጥ ወይም ጥያቄ አስተያየት ካለ ላኩልን!
@lyo88
2.5K viewsAb, edited 07:28
2022-09-21 10:14:20
<<< የሚሸጥ ዘመናዊ ፎቅG+2 ለመኖሪያ በጣም አሪፍ ምቹ የሆነ ቤት >>>
ሰፈር cmc አከባቢ
ስፋት 210m2
ዋጋ 35ሚ ብር ይባላል
ልማት የለማ ሰፋር ነው
2% ኮሚሽን ግዴታ ነዉ።
ምን ይፈልጋሉ ቦታ፣ቤት፣ህንፃ፣የተለዩ የቢዝነስ ቤቶችና ቦታዎች መግዘት ወይም መሸጥ ይፈልጋሉ በመላው አዲስ አበባ እንገኛለን
2.4K viewsAb, 07:14
2022-09-11 12:32:32
369 views , 09:32
2022-09-10 22:28:16
እንቁ"ለ"ጣጣሽ..!
..ሰሎሞን አለ ጊዜ ለኩሉ...
..ይሰግድልሻል የናቀሽ ሁሉ..
እንኳን ለ፳፻፲፭ ዓ.ም በሰላም በጤና አደረሳችሁ.! ከርመናልና ያክርመን..ኖረናል እና ያኑረንም! ሰላም ሳይኖር በሰላም ያለፍንበት ችግር ኖሮ ችጋር ሳይነካን የከረምንበት ዓመት እነሆ ተጠናቆ ወደ 2015 አብረን ተጉዘናል!
ያጡ የሚያገኙበት ያላቸው የሚያካፍሉበት...የወጣቶች ደሞ በከንቱ የማይፈስበት..ማስተዋል ላጡት ማስተዋል የሚሰጥበት...ህፃናት የማይራቡበት...አዛውንቶች ልጆቻቸው ኖረው የሚጦሩበት...አዛን ፣ ቅዳሴውን በሰላም የምንሰማበት..ሙስሊሙ ከክሪስትያን ወንድሙ ጋር አብሮ ማዕድ የሚቋደስበት ቁጣ ሳይሆን ምህረት የሚዘንብበት...የጥይት ድምፅ ሳይሆን የምስጋና ድምፅ የምንሰማበት ቸሩን እና ደጉን የምናይበት.!! የምንናፍቀው አመት ይሁንልን
የምንለወጥበት ዓመት ይሁንልን
አሻራ ቤቶች መልካም በአል ይመኝሎታል።
1.2K viewsmenilk 2, edited 19:28
2022-09-10 19:12:30
ያለፈው 2014 የፈተናና የወጀብ ጊዜ ነበር እንካን 2015 አደርሳችሁ አመቱ የፍቅርና የመተሳሰብ የስኬት የጤና አመት ይሁንላችሁ ይሁንልን
ቸርና ሩህሩህ አባታችን እግዚአብሔር የተቀደሰ አመት ያድርግልን !
1.4K views , edited 16:12
2022-09-10 10:37:55
ሀይል ከለለ ሰላም የለም በሁሉም መንገድ ተገዳዳሪ አቅም መገንባት የሰላም በር ይሆናል ኪም ጆንግ ኡን
ሰውየውን ካልናቁ አጥሩን አይነቀንቁ
1.7K views , 07:37
2022-09-09 19:15:30
የሚሸጥ ቦታ አያት ዞን 8 አካባቢ ከዋና አስፓልት ግልባጭ
362 ካሬ ሜትር
ዋጋ 18.5 ሚሊዮን ብር
ደላላ አናስተናግድም እንዳንቀያየም
0940664702
2.0K views , 16:15
2022-09-09 10:07:07
ጀግኖች ታሪካቸውን ይጠብቃሉ !
የከሸፈ ሰው ምኑንም ሳይዘው ጉም ልጨብጥ ይላል ,
ዋናው ጠላታችን ማስመሰል ነው ሀቀኞች መሆን ባንችል የሀቀኞች እንቅፋት ከመሆን የምንቆጠብበት አዲስ አመት ይሁንልን !
በግ ሆነን ሳለን ጦጢትን ብልጠት ለማስተማር ጊዜ አናባክን!
1.7K views , 07:07