Get Mystery Box with random crypto!

Ased bey

የቴሌግራም ቻናል አርማ asedbey — Ased bey A
የቴሌግራም ቻናል አርማ asedbey — Ased bey
የሰርጥ አድራሻ: @asedbey
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 66
የሰርጥ መግለጫ

ከሃዲዎችን መማር ፍትህን መበደል ነው።

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-09 08:52:13 ኢድ ሙባረክ




































































































Happy Eid Al Adha for you & your
best
Smart
Lovely
Happiness family " friends

Happy happy happy eid al adha

Ali Ased
10 viewsNew Bey, edited  05:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 20:17:47 ኢድ ተክቢራ

ﺍﻟﻠّﻪُ ﺃﻛﺒﺮ ﺍﻟﻠّﻪُ ﺃﻛﺒﺮ

አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር

ﺍﻟﻠّﻪُ ﺃﻛﺒﺮ
አሏሁ አክበር

ﻻ ﺇﻟَﻪَ ﺍﻻ ﺍﻟﻠّﻪ

ላኢላሃ ኢለላህ

ﺍﻟﻠّﻪُ ﺃﻛﺒﺮ ﺍﻟﻠّﻪُ ﺍﻛﺒﺮ

አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር

ﻭ ﻟِﻠّﻪ ﺍﻟﺤﻤﺪَ
ወሊላሂል ሀምድ

ﺍﻟﻠّﻪُ ﺃﻛﺒﺮُ ﻛَﺒﻴِﺮَﺍ
አሏሁ አክበር ከቢራ

ﻭَﺍﻟﺤَﻤﺪُ ﻟِﻠّﻪِ ﻛَﺜِﻴﺮﺍ
ወልሀምዱሊላሂ ከሲራ

ﻭَ ﺳُﺒﺤَﺎﻥ ﺍﻟﻠّﻪِ
ወሱብሀነላሂ

ﺑُﻜﺮَﺓً ﻭَﺃﺻْﻴِﻼ
ቡክረተን ወአሲላ

ﻻ ﺇﻟَﻪَ ﺍﻻ ﺍﻟﻠّﻪ
ላኢላሀ ኢለላህ

ﺻَﺪَﻕَ ﻭَﻋﺪَﻩ
ሰደቀ ወዓደህ

ﻭَﻧَﺼَﺮَ ﻋﺒﺪﻩ
ወነሰረ ዓብደህ

ﻭﺃﻋﺰَ ﺟُﻨَﺪﻩ
ወአዓዘ ጁንደህ

ﻭَﻫﺰﻡ ﺍﻷﺣْﺰَﺍﺏَ ﻭﺣْﺪَﻩ
ወሀዘመል አህዛበ ወህደህ

ﻻ ﺇﻟَﻪَ ﺍﻻ ﺍﻟﻠّﻪ
ላ ኢላሃ ኢለላህ

ﻭَﻻ ﻧَﻌﺒُﺪ ﺍﻻ ﺃﻳﺎﻩ
ወላ ነዕቡዱ ኢላ ኢያሁ

ﻣُﺨﻠِﺼِّﻴﻦَ ﻟَﻪُ ﺍﻟﺪّﻳِﻦَ
ሙኽሊሲነ ለሁ ዲነ

ﻭَﻟﻮْ ﻛَﺮِﻩَ ﺍﻟﻜَﺎﻓِﺮﻭُﻥ
ወለው ከሪሀል ካፊሩን

ﺍﻟﻠّﻬﻢَ ﺻَﻞِّ ﻋﻠﻰ ﺳﻴْﺪﻧَﺎ ﻣُﺤَﻤﺪ
አሏሁመ ሰሊ ዓላ ሰይዲና ሙሐመድ

ﻭَﻋَﻠﻰ ﺁﻝِ ﺳﻴْﺪﻧَﺎ ﻣُﺤَﻤﺪ
ወዓላ አሊ ሰይዲና ሙሐመድ

ﻭَﻋَﻠﻰ ﺍﺻْﺤَﺎﺏِ ﺳﻴْﺪﻧَﺎ ﻣُﺤَﻤﺪ
ወዓላ አስሀቢ ሰይዲና ሙሐመድ

ﻭَﻋَﻠﻰ ﺃﻧﺼَﺎﺭِ ﺳﻴْﺪﻧَﺎ ﻣُﺤَﻤﺪ
ወዓላ አንሳሪ ሰይዲና ሙሐመድ

ﻭَﻋَﻠﻰ ﺃﺯﻭَﺍﺝِ ﺳﻴْﺪﻧَﺎ ﻣُﺤَﻤﺪ
ወዓላ አዝዋጂ ሰይዲና ሙሐመድ

ﻭَﻋَﻠﻰ ﺫُﺭِّﻳَﺔِ ﺳﻴْﺪﻧَﺎ ﻣُﺤَﻤﺪ
ወዓላ ዙሪየቲ ሰይዲና ሙሀመድ
(
ﻭَ ﺳَﻠّﻢ ﺗَﺴْﻠِﻴﻤﺎَ ﻛَﺜّﻴﺮﺍ
ወሰሊም ተስሊመን ከሲራ
18 viewsNew Bey, 17:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 21:54:50 ~ተክቢራ~

#Ali_Ased
20 viewsNew Bey, 18:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 12:07:29 የነፍስህ ባለቤት

የአካልህ መጎልበት፣ የአስተሳሰብህ ብሩህነት ከነፍስህ የሚመነጭ ሞራል ነው። የነፍስ ምግብና እስትንፋስ ደግሞ ሶላት ነው። ካለሶላት ስኬት አልባ ሕይወት እንጂ፤ ከፍታ አይኖርም። ሶላት የልብ አስኳል የነፍስህ ባለቤት ናት። ካለሶላት ነፍስህ ባለቤትነቷ የሌላ ነው...

#የፈጅርንሶላት_በመስጂድ
25 viewsNew Bey, 09:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 21:58:04 የቂያማ ምልክቶች
• ግብረ ሰዶም
• ሰዎች ስለሌሎች አያት ቅድመ አያት ክፋት እና ቂም ማውራት
• ልብሶች አብዛኛውን የሰውነት ክፍል የሚያሳዩ መሆናቸው
• በሰማይ ላይ ብዙም ከዋክብት አይኖሩም
• ትላልቅ ህንፃዎች መብዛት
• የደጃል መምጣት
• የኢማም አህመድ መምጣት
• የኢሳ አለይሂሰላም መውረድ
• የእጁጅ እና መእጁጅ መምጣት
• ፀሀይ በገባች መውጣት( የይቅርታ በር በተዘጋ ጊዜ)
• ከመሬት ውስጥ አንዲት ፍጡር መውጣት እና ትክክለኛ አማኞችላይ ምልክት ማድረጓ
• ለ40 ቀናት ጉም መነሳት እና በዛምክንያትም እውነተኛ አማኞች ምንም እውቀትም ሆነ ስሜት ሳይሰማቸው መሞት
• ከባድ እሳት መነሳት በዛም ብዙ ነገሮች መውደም
• የካአባ መፍረስ
• ቁርአን ከሰውም ልብ ከወረቀትላይ መነሳት
• የጡሩንባ መነፋት በመጀመርያው እንስሳዎች አና ሰዎች መሞት
• በሁለተኛው ሲነፋ የአላህ ፍጥረት በሙሉ እንደገና ይነሳሉ ለፍርድ በአረፈት መሬት ላይ ይሰበሰባሉ
• ፀሀይ ወደ ምድር በጣም ትቀርባለች
• ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰም እንዳሉት" ይህንን ዜና ለአንድ ሰውያደረሰ ( ያስተላለፈ) በፍረዱ ቀን ጀነት ላይ ቦታ ይዘጋጅለታል
• ይህንን መልእክት በስልካችሁ contact ላይ ላሉ ሙስሊሞች በሙሉ ላኩ ይህን መልእክት ችላ ካልከው(ሽው) የረሱልን ንግግር አስታውስ)ሺ)

"ላኢላሀ ኢላ አንተ ሱብሀነከ ኢኒ ኩንቱ ሚነ ዟሊሚን"

አላህ ሁላችንንም ወደሱ ይመልሰን


https://t.me/Asedbey
39 viewsNew Bey, 18:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-30 19:31:46
#Eid_mubarak



https://t.me/Asedbey
88 viewsAli Star Bey, edited  16:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-15 22:34:18 Channel photo updated
19:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-15 22:33:32 ወሏሂ ይሄን ፅሁፍ አይቼ ራሴን መቆጣጠር አልቻልኩም

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አላህን ፍሩ አላህን ፍሩ ኢተቂላህ ሙሉውን ካላነበቡ አይጀምሩት

አንድ ቀን ጂብሪል(ዐ.ሰ) ያለወትሮው ረሱል ሰዐወ ዘንድ ፊቱ ጠቁሮ መጣ።
ረሱል(ሰ.ዐ.ወ) በዚህ ሁኔታ ሲያዩት ግዜ፦"አንት ጅብሪል ምነው ፊትህ እኮ ተቀየሯል?" አሉት። ጅብሪልም፦"አንተ ሙሀመድ አሁን የመጣሁበት ሰዐት አላህ(ሱ.ወ) የጀሀነም አቀጣጣዮችን እንዲያቀጣጥሏት ባዘዛቸው ሰዐት
ነው። ጀሀነም እውነት መሆኗን ላወቀ፣እሳትም እውነት መሆኗን ላወቀ፣የቀብር ቅጣት እውነት መሆኑን ላወቀ፣የአላህ ቅጣት ትልቅ መሆኑን ላመነ ሰው ከሷ መትረፉን ሳያረጋግጥ መረጋጋት የለባትም" ብሎ መለሰላቸው።
ረሱል (ሰ.ዐ.ወ)፦"አንተ ጅብሪል እስቲ ስለጀሀነም ንገረኝ" አሉት።
ጅብሪልም(ዐ.ሰ)፦"አዎ አላህ ጀሀነምን 1ሺህ አመታት አቀጣጠላት ቀይ እስክትሆን ድረስ ከዚያም 1ሺህ አመታት አቀጣጠላት ነጭ እስክትሆን ድረስ ከዚያም 1ሺህ
አመታት አቀጣጠላት ጥቁር እስክትሆን ድረስ.....አሁን /ጀሀነም ጥቁር ጨለማማ ናት።ነበልባሏ እና ፍሟ አይጠፋም።
ያ በዕውነት ነብይ አድርጎ በላከህ አላህ እምላለሁ.... የመርፌ ቀዳዳ ያህል ጀሀነም ብትከፈት ዱንያ ላይ ያለ ነገር ሁሉ ከሙቀቷ ብዛት ይቃጠል ነበር።
ያ በዕውነት ነብይ አድርጎ በላከህ አላህ እምላለሁ....ከጀሀነም ሰዎች ልብስ አንዷ በሰማይና በምድር መሀከል ብትንጠለጠል ከግማቱ የተነሳ ምድር ላይ ያለ ፍጥረት ሁሉ ይሞት ነበር።
ያ በዕውነት ነቢይ አድርጎ በላከህ አላህ እምላለሁ....አላህ ቁርአን ላይ የጠቀሰው የጀሀነም ሰንሰለት አንዷ እንኳን በተራራ ላይ ብትቀመጥ ተራራው እስከ ሰባተኛው መሬት ድረስ ይቀልጣል።
ያ በዕውነት በላከህ አላህ እምላለሁ....በምዕራብ አንድ ሰውዬ በጀሀነም ቢቀጣ ኖሮ በምስራቅ ያለው ሰው ከሙቀቷ ብዛት ይቃጠል ነበር። ሙቀቷ ጠንካራ ነው፣ጥልቀቷ እሩቅ/ስምጥ ነው፣ጌጧ ብረት ነው፣መጠጧም የፈላ ውሀ እና ምግል ሲሆን፣ልብሷም ከእሳት የተለካ ነው። 7 በሮች አሏት።ለያንዳንዱ በር የተለያዩ በሮችም አሏቸው ለሴቶችም ለወንዶችም" ብሎ መለሰላቸው።
ረሱልም(ሰ.ዐ.ወ)፦"እኛ እንደምንጠቀመው አይነት በር ነው?"
ብለው ...ሲጠይቁት
ጅብሪልም(ዐ.ሰ)፦" አይ አይደለም ከላይ ወደ ታች የተደረደረ በር
ነው።ከአንደኛው በር ወደ ሌላኛው በር ያለው ርቀት 70 አመት ያስኬዳል። እያንዳንዱ በር ከሌላኛው በር ግለቱ በ70 እጥፍ ይበልጣል።የአላህ ጠላቶች ወደጀሀነም ይነዳሉ። ልክ በሯ ላይ እንደደረሱ ዘባኒያ የተባሉ የጀሀነም ወታደሮች በሰንሰለት ይቀበሏቸዋል። ሰንሰለቱን በአፋቸው አስገብተው በመቀመጫዎቻቸው ያስወጡታል። ግራ እጁ ከአንገቱ ጋር ይጠፈራል ቀኝ እጁም ከልቡ ጋር ተጠፍሮ ይታሰራል። እያንዳንዱ ሰው ከሸይጧን ቁራኛው ጋር በሰንሰለት ይጠፈራል።ከዚያምሕ
በፊቶቻቸው እየተጎተቱ መላዕክት ደግሞ ከብረት በሆነ መዶሻ ይመቷቸዋል።ከዚህ ጭንቀት ለመውጣት ሲሞክሩ ወደዛው ይመልሷቸዋል"ብሎ መለሰላቸው።
ነቢያችንም(ሰ.ዐ.ወ)፦"በነዚህ በሮች የሚገቡት እነማን ናቸው?"ብለው ጠየቁት።
ጅብሪልም(ዐ.ሰ)፦ "በታችኛው በር የሚገቡት
1፦ሙናፊቆች
2፦በዒሳ ዐሰ ማዕድ የካዱት
3፦"የፊርዐውን ቤተሰቦች...ሲሆኑ
የ አንደኛው በሩ ስም ሀዊያ ይባለል።
ሁለተኛው በር ስሙ ጀሂም ሲሆን በሱ የሚገቡት ሙሽሪኮች ናቸው።
ሶስተኛው በር ሳብያኖች ነው የሚገቡበት ስሙም ሰቀር ይባላል።
በአራተኛው በር ኢብሊስ እና ተከታዮቹ መጁሶችም ይገቡበታል ስሙም ለዟ ይባላል።
አምስተኛው በር የሁዶች የሚገቡበት ሲሆን ስሙም ሁጠማ ይባላል።
ስድስተኛው በር ስሙ ዐዚዝ ሲሆን የሚገቡበት ክርስቲያኖች ናቸው።"ብሎ ከዘረዘረላቸው በኋላ ሰባተኛውን ለመጥቀስ ፍርሀት ያዘው።
ነቢያችንም(ሰ.ዐ.ወ)፦"ሰባተኛውን በር ለምን አትነግረኝም?" ብለው ሲጠይቁት ጂብሪልም(ዐ.ሰ)፦"በሱ በር የሚገቡት ካንተ ዑመት የሆኑ ትላልቅ ወንጀሎችን ሰርተው ሳይቶብቱ/ሳይፀፀቱ የሞቱ ናቸው" ብሎ ሲመልስላቸው ረሱል(ሰ.ዐ.ወ) እራሳቸውን ስተው ወደቁ። ከዚያም ጅብሪልም የረሱልን(ሰ.ዐ.ወ)ጭንቅላት ታፋው ላይ አሳረፈ።ልክ ሲነቁ ቀና አሉና፦"አንተ ጅብሪል ችግሬ በዛ ሀዘኔም በረታብኝ ከኔ ኡመት ጀሀነም ሚገባ አለ እንዴ?" ብለው ሲጠይቁት ጅብሪልም(ዐ.ሰ)፦" አዎን ካንተ ኡመት የትላልቅ ወንጀል ባለቤቶች ይገባሉ"ብሎ መለሰላቸው፣ የዐይናችን ማረፊያ ከእናት ከአባት በላይ ለኛ አዛኝ የሆኑትም ነቢይ ይሄን ሲሰሙ ተንሰቅስቀው ማልቀስ ጀመሩ።ጅብሪልም አብሯቸው አለቀሰ።
/ፊዳከ አቢ ውኡሚ ያ ረሱለላህ/
ረሱል(ሰ.ዐ.ወ) ይህኔ፦"ያጅብሪል አንተም ታለቅሳለክ?" አሉት ።
ጅብሪልም(ዐ.ሰ)፦"እንዴት አላለቅስ የኔንስ መጨረሻ በምን አውቃለሁ?
እብሊስ እኮ ከመላእክት በላይ አላህን ይገዛ ነበር አላቸው

ያ አሏህ ያ ረህማን ሙስሊሞች አድርገህ እንደፈጠርከን ሙስሊሞች አድርገህ ውሰደን

ይህን ሀዲስ አንተ ጋር ወይም አንቺ ጋር እንዲቀር አታድርጉ
ቢያንስ ለ 10 ሰው እንላከው
ሼር በማድረግ ለወዳጅ ዘመድዎ ያዳርሱ
በማይቋረጠው አጅር ተካፋይ ይሁኑ
104 viewsAli Star Bey, 19:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-10 12:14:09 ኒቃብና የአላህ እዝነት ለህቶቼ

እህቶቻችን ወደ ዲን ሲቀርቡ፣ ኒቃብ ሲለብሱ፣ ቁርኣት ላይ ሲያተኩሩ አቅማቸውን የሚፈታተኑ ብዙ ፈተናዎችን ያስተናግዳሉ። ይበልጥ የሚያመው ደግሞ ከውጪው በበለጠ በቅርብ ሰው የሚመጣው ፈተና ነው። ከዚህም ይበልጥ የሚያመው ወደ ዲን ከቀረበው፣ ሰበብ ይሆናል ተብሎ ተስፋ ከሚጣልበት ወንድም የሚታየው ነገር ይበልጥ ሞራልን የሚያቀዘቅዝ፣ ስሜትን የሚጎዳ መሆኑ ነው። ቀጥሎ የማሰፍረው ከአንዲት እህት የደረሰኝ መልእክት ነው። መቼም የሁላችንም ልብ አንድ አይደለም። ምናልባት ቆም ብለን እናስብ ዘንድ በአላህ ፈቃድ የሆነ ያክል እገዛ ይኖረው ይሆናል።

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎
አንዳንዴ ነገሩ ይከብዳል...
ብዙ እህቶች የሚወድቁበት የሆነ ብዙ ከባድ ፈተና አለ። በጣም ጠንካራ የሆኑት እንጂ የጠይቋቋሙት።

ደግሞ ሴቶች ደካማ እንደሆኑ ታውቃለህ። የታላቁ ጌታ በፍፁም ከኔ ራህመት ተስፋ አትቁረጡ የሚል የተስፋ ቃል ባልነበረ ብዙ እህቶች ተስፋ በቆረጡ ነበር....

አሏህ ካዘነላቸው የሱና ወንድሞች ዉጪ ነገሩ እንዲህ ሆኗል ከዲን ይልቅ መልክ እድሜ ላይ በርትተዋል። መስፈርቶቹ ከአንድ ሰው ነው የሚላኩት ተብሎ እስኪጠረጠር ድረስ እንድ አይነት በመልክ ወላ በእድሜ ቀይ ቆንጆ እድሜዋ ከዚህ በታች ብዙ ኪታብ የቀራች የተማረች...ብዙ ብዙ ደግሞ እሱ ጋር ኖሮ ቢሆን እሺ።

ሁሉም ሴቶች ቀይ ናቸውን??
እሺ አንድ ሴት ቢያንስ መልኩንና ቂርዓቱን ብታሟላ እንዴት የተማረችና እድሜዋ ከዚህ በታች እንዴት ሊሆን ይችላል??
Maybe ሊኖር ይችላል ግን እጅግ ጥቂት ነው።

የምር እስኪ አንድ ወንድ ሱኒይ ሲሆን ወደ ሱና ሲጠጋ ፂሙን ይለቃል ልብሱን ከፍ ያደርጋል እና ሌሎችንም ነገሮች ይፈፅማል። የታዘዘውን ይሄን በማድረጉ ወሀቢይ ሊባል ይችላል እና ሌላም ፈተና ሊደርስበት ይችላል። ግን ሀቂቃ እንደ ሴቷ አይፈተንም። ሴቷ ኒቃብ ስትለብስ ሙተበሪጅ ሆና ዝም ያሏት ቤተሰቦቿ ሙተሀጂብ የሆነች ቀን ከገዛ ቤተሰቦቿ ፊትናው ይጀምራል። ከዛን ስራዋን ታጣለች። ሌላ ስራ ለማግኝትም ትቸገራለች። እቤት በገባች በወጣች ቁጥር አዛ ትደረጋለች። "እኔ ያስተማርኩሽ ለዚ አይደለም፣ እንደሷ አመድ አፋሽ ሆነሽ እንዳትቀሪ" እየተባለ ምሳሌ ይሰጥባታል። ሀታ በገዛ ቤቷ ባዳ የሆነች ያክል እስኪሰማት ድረስ። ታውቀዋለህ ግን ይሄ ስሜት ምን ያክል እንደሚያም?!! እኔ ግን በጭራሽ አመድ አፋሽ አልሆንኩም። እንዲያውም የጌታዬን እዝነትና ዉዴታን ነው ያፈስኩት። ከዚያም ደርስ ትከለከላለች። ግን የሚገርመው ደርስ ልትሄድ ልትቀራ "የትራንስፖርት አልሰጥም" ያለ ቤተሰብ ለዱንያዊ ትምህርት በሺዎች አውጥቶ ያስተምራል!!

ትራንስፖርት አጥታ በእግርም ቢሆን እየሄድኩ ቂርዓቴን እቀራለሁ ብላ በህመም ምክንያት ያቆመች እህት እንዳለችስ...??

ከዚህ ሁሉ መውጫ ዲኗንም ለመማር ያላት አማራጭ ኒካህ ማሰር እንደሆነ ታስባለች። በቤተሰቦቿ ቤት እንዳትቀራ ተከልክላለችና። ግን ለኒካህ የሚመጡ ወደ ሱና ተጠግተዋል የሚባሉ ወንዶች ይሄ ነው መስፈርታቸው አላህ ካዘነለት ውጪ።

ቢያንስ ዲንን አስቀድመው ቢሆን፣ ዲን የላትም ብሎ ቢሆን የሚተዋት በጣም ደስ ይል ነበር።
እስኪ እናንተ የሱና ወንድሞች ካላዘናችሁልን ማን ያዝንልናል? ኢኽዋኑ!? አህባሹ!? በጭራሽ እነሱማ ሂጃባችንንም አቂዳችንንም ሊያጠፉ ነው ሚፈልጉት።

አልገጠመህምን አልሰማህምን ሱኒይ ሆና ኢኽዋኒ አገባች ሲባል?! አንድ የሱና እህት ከዚህ ሁሉ በቃ አስተካክለዋለሁ ብላ ኢኽዋን አግብታ በዛው የቀረች የተገለበጠች። ግን አንዳንዷ ደግሞ የሱና ጀግና እንጂ አይሆንም ብላ ትንሽ እድሜዋ ከፍ ካለ......የሱና ወንድ የሚባሉት ደግም የሚፈልጉት በእድሜ ትንሿን ነው። ሁሉንም እየወቀስኩ አይደለም። ደግሞ የፈለጉትን መሰፈርት ማውጣት መብታቸው ነው።
ማንም የፈለገውን መስፈርት ማድረግ መብቱ ነው ግን...???

አላህ ለነሱ ያለውን ሪዝቅ ማንም አይወስደውም ሶብር ማድረግ ነው አላህ የተሻለውን ምርጡን ያመጣል ግን ያው ሴቶች ደካማ አይደለን
አንዳንዴ ያቅታል። ህመማችን እንዲገባችሁ ነው ይህን የምለው።

ምን እንደምፈራ ግን ታውቃለህ? በፊት ኒቃብ ስለብስ ኡሚ አሪፍ ስራ ነው ያለሽ (የመንግስት ስራ ነበር የምሰራው) "ይሄን ስራ አትተይው። ሌላው ቢቀር ቢያንስ ኒካህ እስከምታስሪ ቆይ። እንዲህ ኒቃብ ከለበሽ ባል አታገኚም። ማን ያይሻል?" ብላኝ ነበር። እኔ ግን ለነፍሴ: "በጭራሽ አላህን በመታዘዝሽ ሪዝቅሽ ቢሰፋ እንጂ አይጠብም። እንዲያውም አላህን መታዘዝ ሪዝቅ ለመምጣት ሰበብ ነው" እያልኩ አበረታት ነበር የመንግስቱን ስራም ተውኩት፣ በኒቃብ መስራት አይቻልምና።
አሁን ግን ድሮም ነግሬሽ ነበር
እኔ ያልኩሽን ብትሰሚ ኖሮ ... መባሉ ያስፈራኛል።
እሷን ደስ ይበላት ብዬ የምወደውን ቂርዓት ትቼ እሷ ደስ የሚያሰኛትን ነገር እየሰራሁ ነው አላህ ነገሮቼን እስከሚያስተካክልልኝ ድረስ።

ኒቃብ ስለለበስኩ ኡሚ ለወራቶች ነው ያኮረፈችኝ። አብረን አንድ ቤት ውስጥ ሆነን ትናፍቀኝ ነበር። ሀቂቃ በጣም የሚያሳምም ነው ስሜቱ። ግን መፀናኛዬ ጌታዬ ነበር። እሱ ቅርብ የሆነ ሁሉን ነገር እያየልኝ እየሰማ ስለሆነ ደስ ይለኝ ነበር። ወሏሂ በጣም የሚያስከፋ ነገር ገጥሞኝ እኔ ግን ጌታዬን እያሰብኩ እስቅ ነበር። ሶብር በማድረጌ ከእሱ የማገኝውን አጅር እያሰብኩ እፅናና ነበር። አልሀምዱሊላህ በፊትም አሁንም በቃላትም በንግግርም ልገልፀው የማልችለው ሰላምና መረጋጋት ደስታ በውስጤ አለ።

ሌሎችም ኒቃባቸውን ቤተሰብ የሚያቃጥልባቸው በጣም ከባድ ፊትና የሚገጥማቸው ብዙ እህቶች አሉ። ከኔም የባሰ ብዙ አለና አብዝቼ ጌታዬን አመሰግነዋል ሁሌም። ኒቃቤ ለኔ ክብሬ ውበቴ ነው ከአጉል እይታ የሚከላከለኝ በጌታዬ ፍቃድ መጠበቂያዬም ጭምር። አላህ ከፊትና ይጠብቀንና የሞትኩ ቀን ቢሆን እንጂ አይወልቅም ኢንሻ አላህ። ዱንያ ላይ ያለውን ነገር ሁሉ እንስጥሽ ቢሉኝ እንኳን ወላሂ ሱመ ወላሂ እኔ በኒቃቤ አልደራደርም። ከፍ ያለው አላህ ለሁላችንም እስቲቃማውን ይስጠን።

#Ali_Ased_bey
=====================
@Asedbey
@Asedbey
=====================
176 viewsAli Star Bey, 09:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ