Get Mystery Box with random crypto!

የአሳር መስጂድ ደርሶች

የቴሌግራም ቻናል አርማ asarders — የአሳር መስጂድ ደርሶች
የቴሌግራም ቻናል አርማ asarders — የአሳር መስጂድ ደርሶች
የሰርጥ አድራሻ: @asarders
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.45K
የሰርጥ መግለጫ

📮 ይህ አዲስ አበባ አውቶቢስ ተራ በሚገኘው በታላቁ አሳር መስጂድ የሚዘጋጁ የተለያዩ የአቂዳ የፊቂህ የነህው የሶርፍ እና ሌሎችም ኢስላማዊ ትምህርቶችን በማስራጨት ላይ ትኩረት ያደረገ ቻናል ነው።
🎁 ለሌችም ይህን ኸይር ስራ በማሰራጨት የምንዳው ተቋዳሽ ይሁኑ።
🔗 https://telegram.me/asarders
ሐሳብ አስተያየት
@imamushamil

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-07-08 20:51:02 ዒድ ሙባረክ !!
እንኳን ለ1443 ዒድ አል አድሓ በዓል በሠላም አደረሰን።

(تقبل الله منا وممكم صالح الأعمال)

https://telegram.me/asarders
524 viewsابو شرحبيل ابن شامل_الإتيوبي, 17:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 19:56:26 عيد مبارك تقب الله منا ومينكم

ጣፋጭ ግጥም ከአንድ አመትበፊት
በአሚር حفظه الله
ኢድና ዝምድና

https://t.me/asarders
500 viewsابو شرحبيل ابن شامل_الإتيوبي, edited  16:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 19:40:43
ᴇɪᴅ
ᴍᴜʙᴀʀᴇᴋ





/ l \
_ /l\_ ____
/ l \
/ l \
https://t.me/asarders
/ l \
/ | \
/ l \
/ l \
/ l \
/ l \

o تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال
https://t.me/Ibnu_Akil_Page
o
عيد مبارك
488 viewsابو شرحبيل ابن شامل_الإتيوبي, edited  16:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 19:30:28
ᴇɪᴅ
ᴍᴜʙᴀʀᴇᴋ





/ l \
_ /l\_ ____
/ l \
/ l \
@Al_Furqan_Islamic_Studio
/ l \
/ | \
/ l \
/ l \
/ l \
/ l \

o تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال

o
عيد مبارك
Created by ɪʙɴᴜ ᴀᴋɪʟ
202 views ɪʙɴᴜ ᴀᴋɪʟ , 16:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 18:13:58
የዒድ ሰላት የት እንስገድ

እንኳን ለ1443ኛው የዒድ አል-አድሀ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
ዒድ ሙባረክ


በመቀጠልም በመዲናችን አዲስ አበባ ለምትገኙ ሙስሊሞች በአጠቃላይ እንኳን ደስ አላችሁ ማለት እንወዳለን።

እሱም:-
የዘንድሮው የዒድ ሰላት በአላህ ፍቃድ አዲስ አበባ ውስጥ ብቻ ሶስት (3) ቦታዎች ላይ በሰለፍዮች የሚሰገድ ይሆናል

{01} አንደኛው:-
አለም ባንክ ስልጤ ሰፈር
መስጂደል ፉርቃን

{02} ሁለተኛው:-
ፉሪ ከፍፁም ሆቴል ፊት ለፊት
መስጂደ ኑር እና

{03} ሶስተኛው:-
ዳለቲ ሰለፍይ ሰፈር
መስጂድ አረሕማን ናቸው።


በመሆኑም ሁላችንም ወደ ሚቀርበን መስጂድ በመሄድ በአመት አንዴ የምናገኘው ውዱ ሰላታችን ከሰለፍዮች ጋ ሱናን በተከተለ መልኩ በመስገድ ግዴታችን ከመወጣት በተጨማሪም ወደር የሌለው ውስጣዊ ደስታን እንጎናፀፍ

ማሳሰቢያ:-
ፉሪ እና ዳለቲ ሰላቱ የሚሰገደው ልክ ከጠዋቱ 12:40 ሲሆን አለም ባንክ ደግሞ 1:00ነው።


በድጋሚ ለመላው ሙስሊሞች ዒድ ሙባረክ።

"አል-ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ"
የሰለፍዮች ድምፅ

ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
በ Telegram~Channel
https://t.me/joinchat/PxPlMEUUkI0Q0MIx

በ Facebook~page
https://www.facebook.com/16580429694
194 views ɪʙɴᴜ ᴀᴋɪʟ , 15:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 09:29:12 ትራማ ባንኻነ አኳ ንኻነ

https://t.me/guragiina/18
502 viewsابو شرحبيل ابن شامل_الإتيوبي, 06:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 08:14:24 ተክቢራ
‏"فأكثروا فيهنّ من التهليل والتكبير
والتحميد"
https://t.me/asarders
509 viewsابو شرحبيل ابن شامل_الإتيوبي, 05:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 06:49:31
حالات لـ #يوم الجمعة

لمشاهدة المزيد https://t.me/asarders
543 viewsابو شرحبيل ابن شامل_الإتيوبي, edited  03:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 06:47:34 ‏قال رسول الله ﷺ:
"خيرُ الدعاء دعاءُ يوم عرفة وخيرُ ما قلت أنا والنبيِّون من قبلي
: لا إله إلّا الله وحده لا شريك له، له الملك وله الحمد، وهو على كلِّ شيءٍ قدير".
رواه الترمذي

ይህንን ዚክር አብዙ ነብያቶች ካሉት ነገሩ በላጩ ይሄን ዚክር ነው ብለዋል በአረፋ ቀንም ከሚባሉ
ዚክሮች ዱዓኦች በላጩ ይህ ዚክር ነው ብለዋሉ

ምላሳቹህ እንዳይደርቅ በሉትማ

https://t.me/abduselamabumeryem
482 viewsابو شرحبيل ابن شامل_الإتيوبي, 03:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 06:40:01
https://t.me/asarders
457 viewsابو شرحبيل ابن شامل_الإتيوبي, edited  03:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ