Get Mystery Box with random crypto!

ህይወት የፈለገ ያህል ከባድ ጭንቀተማና አድካሚ ብትሆንም ሁለት ደስ የሚሉ ጣእምን የሚሰጧት ነገሮ | 👳‍♀️ያዐለሙ-_መብራት 😍{ሰይዲ}

ህይወት የፈለገ ያህል ከባድ
ጭንቀተማና አድካሚ ብትሆንም
ሁለት ደስ የሚሉ ጣእምን የሚሰጧት
ነገሮች አሉ ‥ እንሱም
⇘ አላህን ማውሳት እና ለአላህ ብሎ
ከሚወድህ ልብ የሚመጣልህ ዱዓእ ነው ።


@fuadne