Get Mystery Box with random crypto!

ጋዜጠኛ ሄርሜላ አረጋዊ አዲስ አበባ ገባች ***************** በ#NoMore ዘመቻ የኢ | @ArtsTvWorld - Arts TV - አርትስ ቲቪ

ጋዜጠኛ ሄርሜላ አረጋዊ አዲስ አበባ ገባች
*****************
በ#NoMore ዘመቻ የኢትዮጵያን እውነታ ለዓለም ያሳወቀችው ጋዜጠኛ ሄርሜላ አረጋዊ አዲስ አበባ ገብታለች።
ጋዜጠኛ ሄርሜላ አረጋዊ ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ስትደርስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የስራ ኃላፊዎች እና ሌሎች እንግዶች አቀባበል አድርገውላታል።
ጋዜጠኛዋ ኑሮዋን በአሜሪካ አድርጋ በኢትዮጵያ ላይ ሲደረግ የነበረውን ኢ-ፍትሐዊ አካሄድ ስትቃወም መቆየቷ ይታወቃል።
ሔርሜላ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያቀረቡትን ጥሪ ተቀብለው እየመጡ ከሚገኙ የዲያስፖራዎች መካከል ናት።