Get Mystery Box with random crypto!

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለ1 ሚሊዮን ዲያስፖራዎች ያደረጉት ጥሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለ1 ሚሊዮን | @ArtsTvWorld - Arts TV - አርትስ ቲቪ

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለ1 ሚሊዮን ዲያስፖራዎች ያደረጉት ጥሪ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለ1 ሚሊዮን ዲያስፖራዎች ጥሪ አቀረቡ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ 1 ሚሊዮን ዲያስፖራ ኢትዮጵያዊያንና ወዳጆች ወደ ኢትዮጵያ እንዲገቡ የሚደረገውን ጥሪን እንዲቀላቀሉ ጠየቁ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቲውተር ገፃቸው የአውሮፓዊያኑን አዲስ ዓመት በኢትዮጵያ ለማክበር መንግሥት ያቀደውን 1 ሚሊዮን ዲያስፖራ ኢትዮጵያዊያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች ወደ አገር ቤት እንዲገቡ የማድረግ ጥሪን እንዲቀላቀሉ ነው የጠየቁት፡፡