Get Mystery Box with random crypto!

ከሰባት አመት በፊት ልክ በዛሬዋ ቀን አርሰናል አንጋፋውን የቼልሲ ግብ ጠባቂ ፒተር ቼክን አስፈረመ | የኛ ARSENAL

ከሰባት አመት በፊት ልክ በዛሬዋ ቀን አርሰናል አንጋፋውን የቼልሲ ግብ ጠባቂ ፒተር ቼክን አስፈረመ።

ቼክ በፕሪሚየር ሊጉ በአርሰናል ቤት፦

- 110 ጨዋታዎችን አደረገ
- 125 ግቦች ተቆጠሩበት
- 40 ክሊንሺት አስመዘገበ
- 336 ኳሶችን አዳነ