Get Mystery Box with random crypto!

አርሰናል ለሊሳንድሮ ማርቲኔዝ ዝውውር 40 ሚሊየን ዩሮ + (ቦነስን ጨምሮ) አቅርበዋል ነገርግን አ | የኛ ARSENAL

አርሰናል ለሊሳንድሮ ማርቲኔዝ ዝውውር 40 ሚሊየን ዩሮ + (ቦነስን ጨምሮ) አቅርበዋል ነገርግን አያክስ ከአርጀንቲናዊው ተከላካይ ሽያጭ ቢያንስ €50m ማግኘት ይፈልጋል።


[ምንጭ ፦ Mike Verwey ]