ምንትኑ ውእቱ ትርጓሜሁ ለ "
ሥላሴ ትትረመም ወትትነከር"?
"
ሥላሴ ትትረመም ወትትነከር" ትርጓሜው ምንድነው?
ሰላም ለኩልክሙ,እፎ ሀለውክሙ አኃዉየ ወአኀትየ?(ሰላም ለሁላችሁ,እንደምን አላችሁ ወንድሞች እህቶቼ?)
ሥላሴ ትትረመም ወትትነከር ማለት ሥላሴ ወይም ሦስትነት ወይም ሦስት የመሆን ምሥጢር ትለያለች ትደነቃለችም እንደማለት ነው።
መነሻ ግሶቹም እንደሚከተሉት ናቸው።
ሠለሰ - ሦስት አደረገ ሥላሴ - ሦስት መሆን /ሥስትነት
ረመመ - አደነቀ ትትረመም- ትደነቃለች
ነከረ - ለየ /አደነቀ ትትነከር -ትለያለች / ትደነቃለች
ነቅዕ (ምንጭ) ፦ መ/ር ኃይለኢየሱስ መንግስት
ንሴብሐከ መምህርነ
ሠናይ መዓልት ይኵን ለነ! #GeezProfilePics
#የፈለጉትን_ክፍል_መርጠው_ለማንበብ
@ardietegeezbot
ለማንኛውም አስተያየትና ጥያቄ @geezcommentBot
Facebook - facebook.com/ardietegeez
Instagram - instagram.com/ardietegeez/
▮▮▮ አርድእተ ግእዝ ▮▮▮@ardietegeez
@ardietegeez
#ardietegeez