Get Mystery Box with random crypto!

ቀን 30/10/2014 ለተማሪዎችና ወላጆች በሙሉ የ2014 ዓ.ም የተማሪዎች ውጤት መግለጫ/ ሰርተፊ | Arabsa Primary School ለተማሪዎችና ለወላጆች

ቀን 30/10/2014
ለተማሪዎችና ወላጆች በሙሉ
የ2014 ዓ.ም የተማሪዎች ውጤት መግለጫ/ ሰርተፊኬት የሚሰጠው የፊታችን እሁድ ሐምሌ 3/2014 ሲሆን በእለቱ ለተማሪ ወላጆች የ6 ወር ሪፖርት ስለሚቀርብ በመሰብሰቢያ አዳራሽ ጠዋት 2፡30 ላይ እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡
የእለቱ አጀንዳዎች፡-
1ኛ. በ6 ወራት ውስጥ የተሰሩ ስራዎች ሪፖርት ቀርቦ ውይይት ይደረግበታል፡፡
2ኛ. የላቀ ውጠየት ላመጡ ተማሪዎች የእውቅና መርሀ-ግብር ይከናወናል፡፡
3ኛ. የ2015 ዓ.ም የልማት ክፍያ ውሳኔ በውይይት ይወሰናል፡፡
4ኛ. የተማሪዎች የውጠየት መግለጫ ካርድ/ሰርተፊኬት ይሰጣል፡፡
ማሳሰቢያ፡-ከወላጆች ጋር የሚደረገው ውይይት እስከ 4፡30 የሚቆይ ሲሆን ስብሰባ ሰአት ይከበር፡፡
ት/ቤቱ