Get Mystery Box with random crypto!

ፍቅሬን በ 4 መስመር

የቴሌግራም ቻናል አርማ aratmetofkr — ፍቅሬን በ 4 መስመር
የቴሌግራም ቻናል አርማ aratmetofkr — ፍቅሬን በ 4 መስመር
የሰርጥ አድራሻ: @aratmetofkr
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 3.97K
የሰርጥ መግለጫ

ይቅርታዎን ፍቅሮን ሚስጥሮንና ፍላጎቶን እኛን በመቀላቀል በምናጋራቹ 4 መስመር ግጥሞች ሙሉ ስሜቶን ይግለጹ
contact us @aratmetofklbot
Instagram
https://www.instagram.com/aratmetofkr?r=nametag
Discussion group @aratmetofkrcomment

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-21 20:02:27 ዘንድሮስ የጉድ ነው የመጣብን ጣጣ
እሳት አጥፋ ያልነው ጭድ ይዞልን መጣ
782 viewsግዮናዊት, 17:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-23 08:23:18
የሞት ወሬ ለአዕምሮ ሕመም አልዳረጋችሁም!?

የኢትዮጵያዊያን ወንድማማቾች ጦርነት ረገብ ሲል የሚበሳጩ የ You Tube ሳንቲም ለቃሚዎች እንዳሉ ያውቃሉ!!?

እኛ እናውቃለን!

መፍትሔም አለን

መፍትሔው የአፍሪካዊያን ቤት https://www.youtube.com/channel/UCixPKgAj9rIYML3tn9-VcCA ነው።

እዚህ ቤት https://www.youtube.com/channel/UCixPKgAj9rIYML3tn9-VcCA ውስጥ መጀመሪያ ለሃቅ፣ሲቀጥል ለኢትዮጵያ ዘብ እንቆማለን።

ራሳችሁን፣አገራችሁንና ዐለምን ከወደዳችሁ በ"ጋዜጠኞች" የሚተዳደረው ብዙኃን መገናኛ ባለቤት ሁኑ።

ማስፈንጠሪያዋን https://www.youtube.com/channel/UCixPKgAj9rIYML3tn9-VcCA በመንካት ግቡ፣ተመዝገቡ፣አጋሩ፣አገር ሥሩ!!

ለጋዜጠኝነት እሴቶች ዘብ ቆመናል!
868 viewsግዮናዊት, 05:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-22 14:38:25 ዝም ነው ጭጭ ነው ገና ነው ለነሱ
በርበሬው መቷል ሰርገኛን ቀንጥሱ
@aratmetofkr
948 viewsግዮናዊት, 11:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-22 10:45:33 መፍረድ ቢከብድም በሰው ጫማ ቆሞ
ሰው ሲሞት ዝም አይልም ሰው የሆነ ቀድሞ
@aratmetofkr
1.1K viewsግዮናዊት, 07:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-14 11:04:10 መርሳትማ ደግ ነበር
አንተን መተው አለማፍቀር!
1.7K viewsግዮናዊት, 08:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-16 07:16:30 በ tiktok በድምጽ ና በምስል መተናል follow እያረጋቹ
https://vm.tiktok.com/ZMLAxxBT5/
4.3K viewsግዮናዊት, edited  04:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-07 17:20:42 https://vm.tiktok.com/ZMLAxxBT5/

follow us on tiktok
4.6K viewsግዮናዊት, 14:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-04 10:34:20 https://vm.tiktok.com/ZMLAxxBT5/

follow us on tiktok
4.0K viewsግዮናዊት, 07:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-02 22:42:24
4.2K viewsግዮናዊት, 19:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-02 14:40:25 https://vm.tiktok.com/ZMLAxxBT5/

follow us on tiktok
3.6K viewsግዮናዊት, edited  11:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ