አሼ ታለንቶች ነን ! በአንጋፋው fm adis 97.1 ላይ በጥራት እንደመጣለን ። ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ ! ዛሬ ማክሰኞ ህዳር 6 /2015 ከምሽቱ 2-3 በልዩ ዝግጅት እንጠብቆታለን ። የጥሩ ዳይሬክተር እና ተዋናይ ምርጥ ኳሊቲዎችን በተመለከተ በዚህ ዘመን ካሉ ፊልሞች እና የሙዚቃ ክሊፖች መነሻነት ከጥበብ አንጻር ልዩ ቆይታ እናደርጋለን ። ተባባሪ አቅራቢ እና የዛሬው ዕንግዳችን ተዋናይ እና የኪነ-ጥበብ ባለሙያ እንዲሁም የሎሬት አርት አካዳሚ እና ሚሊዮን ፊልም ፕሮዳክሽን መስራች እና ስራ አስኪያጅ ሚሊዮን ሸዋን ግዛው ነዉ ። የስራዉ ባህሪ በመሆኑ ቢያንስ ለ10 / 21 ሰዉ ሼር በማድረግ ሌሎችን እንዲጋብዙ በማክበር እንጠይቃለን ። ምርትና አገልግሎትዎን ማስተዋወቅ ይችላሉ ። በአንጋፋው fm adis 97.1 አሼ ታለንት ፕሮፋይል ዘዉትር ማክሰኞ እና ሃሙስ ከምሽቱ 2-3 በቀጥታ ስርጭት አሼ ታለንቶች ቆይታ እናደርጋለን ። ይታደሙት : ይዝናኑበታል ! ሳይቅሙ መንቃት : ሳይጠጡ /ሳያቦኑ መዝናናት አሊያም ፈታ ማለት ዛሬም በአራዳ style ይቻላል ። ለበለጠ መረጃ ማስተባበሪያ ቢሮ አዲስ አበባ ብሄራዊ ባንክ ፊት ለፊት የኢትዮጵያ መምህራን ህንጻ ላይ :ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር ካሳ ህንጻ ላይ ያገኙናል ። Fb :- ashe talent profile Telegram. @aradastyle ለበለጠ መረጃ :- 0926449748 ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት ( አሸናፊ ግዛዉ ከ13 ዓመት በላይ ልምድ ያለዉ ) 135 views@aradastyle, 05:00