Get Mystery Box with random crypto!

ታላቅ የወንጌል ስርጭት የተአምራት እና ነፃ የመውጣት መንፈሳዊ ኮንፍረንስ በግብጽ ካይሮ! ከ Mar | Apostle Yididya Paulos Ministry Official

ታላቅ የወንጌል ስርጭት የተአምራት እና ነፃ የመውጣት መንፈሳዊ ኮንፍረንስ በግብጽ ካይሮ! ከ March 28 29 30. አድራሻ :- Ataba Azbakeya Evangelical Church Egypt Cairo ለበለጠ መርጃ:- +201119522718 +201127075439 በግብጽ ካይሮ የተዘጋጀው ኮንፍረንስ ለብዙዎች መዳን ነፃ መውጣት መፈውስ እና መቀባት እንዲሁም ለክርስቶስ አካል ታላቅ መታነጽ ለቅቅዱሳን ደስታ እንዲሆን አጥብቃችሁ ፀልዩልን እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ! ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለምና!!! Apostle Yididiya Paulos Ministry// God Grace Tv World Wide.