Get Mystery Box with random crypto!

A Online Tutors Ethiopia

የቴሌግራም ቻናል አርማ aplusonlinetutorsethiopia — A  Online Tutors Ethiopia A
የቴሌግራም ቻናል አርማ aplusonlinetutorsethiopia — A  Online Tutors Ethiopia
የሰርጥ አድራሻ: @aplusonlinetutorsethiopia
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.71K

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2022-08-28 11:08:45 The new academic year 2015 E.C. is coming. And we are preparing for it to support students after school with our online tutorials.
469 viewsedited  08:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-28 09:55:30
Chemistry Grade 9 Sample Lesson (By Tekleyohannes A.)
919 views06:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-27 11:21:48
Biology Grade 9 Sample Lesson (By Adhana S.)
1.1K views08:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-27 11:17:10 የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች እንኳን ደስ አላችሁ!!

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የዘንድሮው የስምንተኛ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ መደረጉን አሳውቋል።

በአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ይፋ በተደረገው መረጃ ለፈተናው ከተቀመጡ ተማሪዎች መካከል 63.9 ፐርሰንት ተማሪዎች 50 እና በላይ ውጤት አስመዝግበዋል፤ 85.5% ተማሪዎች ወደቀጣይ ክፍል ለመዛወር ችለዋል።

ለሚቀጥለው ዓመት ትምህርት የሚረዳችሁን የ9ኛ ክፍል ቱቶርያል እንድትቀላቀሉ ተጋብዛቹኋል። ለመመዝገብ በስልክ ቁጥራችን 09-60-60-00-00 ደውሉልን።
1.0K viewsedited  08:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-20 16:33:12 ሰላም

የኦንላይን ቱቶርያል ደረጃ ማየት ፈልጋቹ የኢሜይል አድራሻቹ ወይም ስልክ ቁጥራቹ የላካችሁልን ቤተሰቦቻችን በላካችሁልን አድራሻ ኢሜይል እና ፓስዎርድ የተላከላችሁ መሆኑን እናሳውቃለን።
1.6K views13:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 11:01:28
Physics Grade 10
2.1K views08:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 19:12:40 Those of you who have requested a free trial, please make sure you have received access to the online tutorial by an SMS or your email address. Please note that the free trial is given for one week only.

If you did not get your free trial tutorial, you can make the request till July 20, 2022.

የኦንላይን ቱቶርያል በሙከራ ደረጃ ማየት የምትፈልጉት ቤተሰቦቻችን የኢሜይል አድራሻቹ ወይም ስልክ ቁጥራቹ በ 0960601718 በቴሌግራም ወይም በመሴጅ ላኩልን።
2.2K views16:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 19:25:10 ጤና ይስጥልን

በርከት ያሉ ቤተሰቦቻችን የኦንላይን ቱቶርያል ለሙከራ እንዲሰጣቸው ጥያቄ እያቀረቡልን ነው።

በመሆኑም የምንሰጠው የኦንላይን ቱቶርያል በሙከራ ደረጃ ማየት የምትፈልጉት ቤተሰቦቻችን የኢሜይል አድራሻቹ ወይም ስልክ ቁጥራቹ እንድትልኩልን ይሁን።
የምትልኩበት አድራሻ 0960601718 በቴሌግራም ወይም በመሴጅ ላኩልን።
1.9K viewsedited  16:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 19:26:49 ለክረምት ኦንላይን ቱቶርያል የተመዘገባቹና በባንክ ከፍላቹ የኦንላይን ቱቶርያል ያልጀመራቹ ፤ ባንክ ገቢ ያረጋቹበትን ደረሰኝ በቴሌግራም አድራሻችን 0960601718/ 0960600000 በመላክ User Name እና Password የምታገኙ መሆኑን እናሳውቃለን።
2.0K views16:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 19:25:08
Sample Lesson of Mathemetics Grade 11 (By: Dr. Melaku)
1.9K viewsedited  16:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ