Get Mystery Box with random crypto!

አንዋር መስጂድ

የቴሌግራም ቻናል አርማ anwar_mesjid — አንዋር መስጂድ
የቴሌግራም ቻናል አርማ anwar_mesjid — አንዋር መስጂድ
የሰርጥ አድራሻ: @anwar_mesjid
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 5.80K
የሰርጥ መግለጫ

እናትና አባቴ ሰርግ ይደግሳሉ፤ያረሱለሏሂ ﷺ❤ እኔ ላንቱ ገባሁ ማንን ይድራሉ

→ሊሪክሶች
→ኢስላማዊ ቂሷዎች
→ሀዲሶች
→መንዙማ
→ነሺዳ
→ቪዲዮችን ያገኛሉ
https://t.me/joinchat/AAAAAE32yVb7YEblgoSEZA
ጥያቄ ወይም አስተተያየት ካላቺሁ በቦት { bot }ተጠቅማችሁ ያድርሱን✍️
👇
@MESJIDEL_ANWAR_bot

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2021-10-28 21:55:36 አሰላሙ አለይኩም ወረሕመቱ ሏሂ ወበረካቱሁ

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው መንዙማorነሽዳ
ተለቀቀ



Watch "ሒክመቱል ዓለም || ሙባረክ አሕመድ" on YouTube

ሙሉውን ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑ



7.6K viewsعبد الرحمٰن حسن, 18:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-26 12:51:06 قال رسول الله -صلَّى الله عليه وسلَّم
صنائعُ المعروفِ تقي مصارعَ السوءِ و الآفاتِ و الهلكاتِ، و أهلُ المعروفِ في الدنيا همْ أهلُ المعروفِ في الآخرةِ
رواهُ الحاكم

የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ አሉ:- መልካም ስራዎች ከመጥፎ አወዳደቅ(አሟሟት) ከጥፋት እና አደጋ ይጠብቃሉ ። በዱንያ(ቅርቢቱ ዓለም) የመልካም ስራ ባለቤቶች በመጨረሻይቱም ዓለም የመልካም ስራ ምንዳ ባለቤቶች ናቸው

ሓኪም ዘግበውታል
6.4K viewsعبد الرحمٰن حسن, 09:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-26 12:48:01
5.9K viewsعبد الرحمٰن حسن, 09:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-26 12:43:20
#account no
77 98 83 27
Abisiniya banek

Ethiopia nigd banek
1000412347343
Abdu Hassen Ebrahim

ለበለጠ መረጃ
phone 09 16 94 93 12
5.9K viewsعبد الرحمٰن حسن, 09:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-25 12:43:07 ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ ድጋፍ አድርጋችሁ ስማችሁ በዚህ እዳይለቀቅ የፈለጋችሁ አልተለቀቀም ከ አላህ ታገኙታላችሁ ትክክል ናችሁ
5.5K viewsعبد الرحمٰن حسن, 09:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-24 17:42:48 ማሻ አላህ በርቱልን ቀጥሉበት
5.5K viewsعبد الرحمٰن حسن, 14:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-24 06:54:40 አሰላሙ አለይኩም ያው ሁላችንም እንደምናውቀው ጊዜውየጦርነት እንደመሆኑ ብዙዎች ወገኖቻችን ብዙ ሙስሊም አባቶች እና ሼሆቻችን ሜዳ ወድቀው ከመኖሪያ ቤታቸው ተፈናቅለዋል እነዚህን ወገኖች ለመርዳት በጎፍቃደኞች ሁሉ ባላችሁና በምችሉት ነገር እንርረዳ!

በማቴሪያል ሆነ በገንዘብ መደገፍ ለምትፈልጉ
የእርዳታውም አይነት
የሴቶች ንጽሕና መጠበቂያ
የህጻናት ምግብና ዳይፐር
ለአዛውነቶችም አልባሳት ነገሮችንም ያጠቃልላል

#እነዚያ_ገንዘቦቻቸውን_በሌሊት_እና_በቀን በድብቅም በግልፅም የሚለግሱ ለነርሱ በጌታቸው ዘንድ ምንዳም አላቸው ። በነርሱም ላይ ፍርሀት የለባቸውም እነርሱም አያዝኑም።
     በቀራ 2÷ 274
#account no
77 98 83 27
Abisiniya banek

Ethiopia nigd banek
1000412347343
Abdu Hassen Ebrahim

ለበለጠ መረጃ
phone 09 16 94 93 12
5.7K viewsعبد الرحمٰن حسن, edited  03:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-23 19:47:13
5.6K viewsعبد الرحمٰن حسن, 16:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ