Get Mystery Box with random crypto!

አንዳዴ.... የክፋትን ጥቅ ሰዎች ያሳዩሀል .... ቋራጥ መሆንን ያሳዩሀል ....¡ በጥሩ ልብ ስ | 📻✉️Anush_tube✉️📻

አንዳዴ....
የክፋትን ጥቅ ሰዎች ያሳዩሀል ....
ቋራጥ መሆንን ያሳዩሀል ....¡
በጥሩ ልብ ስትቀርባቸዉ እነሱም ጥሩ ጎናቸዉን ያሳዩሀል ^
በመልካም ልብህ ታምናለክ`
ታዳ ከጊዜ ቡሀላ ልብህን ጊዜ ጠብቀዉ ይሰብሩታል
በሰዎ የቆሰል እምነት ክህደት ሲሆን ህመሙ ከባድ ነዉ እህህ¡

anwar