ለእሑድ ጠዋት ተከታታይ ትምህርት ተማሪዎች በሙሉ። የመሠረተ ሃይማኖት ትምህርት የመጀመሪያ መመዘኛ ፈተና እሑድ ሚያዝያ 22/2015 ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑን እያስታወስን ላልሰሙት በማሰማት በሰዓቱ እንድንገኝ በትሕትና እናሳስባለን። የሰ/ት/ቤቱ ትምህርት ክፍል 79 viewsMelu, 17:44