ሰበር ዜና በኩረ ሰባክያን ምሕረተአብ አሰፋን ለማሰር ክትትል ላይ ይገኛሉ። እንዳየሁት ከሆነ በቤቱ ዙሪያ እና አካባቢው ላይ የደህንነት ሀይሎች ቤቱ ድረስ በመምጣት ሙከራ እየተደረገ ነው። አትሞክሩት ትልቅ ስህተት እንዳይፈፀም የፓሊስ ሀይሎች አቁሙ። ለማሰር ለማፈን የሚሞከረው የነገ ጉባዔ ላይ ለማደናቀፍ እና የቤተክርስቲያንንም ድምጽ ለማፈን እንደሆነ አውቀናል ! ምንጭ የምህረተአብ የቅርብ ጓደኛ ዘማሪ ቸርነት ሰናይ በፍጥነት #ሼር አድርጋችሁ አጀንዳ ይሁን በፍጥነት @anfrochumemes 264 views18:33