Get Mystery Box with random crypto!

ከArthur Qualityዎች ዉስጥ በጣም የምወድለት ኳስ ይዞ 360° አይኑ ማየት መቻሉ፣ | Anfield Legends 🦩🖤

ከArthur Qualityዎች ዉስጥ በጣም የምወድለት

ኳስ ይዞ 360° አይኑ ማየት መቻሉ፣ አከባቢዉን የሚቃኝበት መንገድና ፕሬሲንግ ጫና ዉስጥ የማይከተዉ አማካኝ መሆኑ!
እንዲሁም ከግብጠባቂዎችና ተከላካዮች ኳስ ተቀብሎ ወዲያዉ ፊቱን በማዞር Build Upኡን ወይም ሽግግሩን በፍጥነት የሚያስቀጥልበት መንገድ



SHARE @Anfieldliverpools
SHARE @Anfieldliverpools