የቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ ጸሎት አምላኬ ሆይ ክፉ የማያስብ ምኞቶችም የማይጠጉት ንፁህ እና ቅን ልብን ፍጠርልኝ። ንፁህ ልብ መጥፎ ጨዋታን የማያውቅ ባልንጀራውን የማይነቅፍ ነው። ንፁህ ልብ ሁል ጊዜ በፍቅር የተሞላ እና ለእያንዳንዱ ሰው ደህንነትን እና ሰላምን የሚፈልግ ነው። ንፁህ ልብ መጾምን፣ መጸለይን፣ ማረፍን፣ አካልን ማዋረድን፣ ሁልጊዜ መሥራትና መድከምን ይወዳል:: አሜን...አቤቱ በምህረትህ ጨምርልን @Anasimos_Tube 589 viewsአናሲሞስ ፳፪, 18:21