Get Mystery Box with random crypto!

አሰር 3 ሰውኛ ትውልድ የአሰር መድረክ በተለያዩ ርዕሶች ባለፉት ግዜያቶች በጣም የሚያማምሩ ሁለ | የዲነል ኢስላም ነኝ 🌙🌙

አሰር 3
ሰውኛ ትውልድ

የአሰር መድረክ በተለያዩ ርዕሶች ባለፉት ግዜያቶች በጣም የሚያማምሩ ሁለት መድረኮችን በማሰናዳት ሶስተኛ መድረኩን "ሰውኛ ትውልድ" በሚል መሪ ቃል በቀን 05/10/2014 ለማዘጋጀት ዝግጅቱን አጠናቋል።


እናም ፕሮግራማችንን ፕሮግራም እየጋበዝናችሁ፤ ምርታችሁን እና አገልግሎታችሁን ማስተዋወቅ ለምትፈልጉ ድርጅቶች እንዲሁም ግለሰቦች ለመቀበል በራችን ክፍት መሆኑን በዚው አጋጣሚ እናበስራቹሃለን ።


ያለፉትን የአሰር መድረኮቻችንን ለመጎብኘት ከታች ያለውን የዩቲዩብ ቻናላችንን ሊንክ በመጫን ይታደሙ።
https://youtube.com/channel/UC_bdh4Imk0EG44sgCuW6c6g



አዘጋጅ የሀዋስ መሰናዶ ት/ቤት ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ

@hpsmuslimjema

ስፖንሰር ማድረግ ከፈለጉ
0949410833
0963920243
0903325632
0972445669
ይደውሉልን
@hpsmuslimjema