Get Mystery Box with random crypto!

እኛም በአቅማችን በሶሻል ሚድያ ድምፃቻችንን እናሰማ የሶሻል ሚድያ ዘመቻ ፕሮፋይል ይደ | Muhe tube .com

እኛም በአቅማችን በሶሻል ሚድያ ድምፃቻችንን እናሰማ

የሶሻል ሚድያ ዘመቻ


ፕሮፋይል ይደረግ የጎንደር ሙስሊም ወንድሞቻችን እያለቁ ነው
የፍልስጢንን ክብር በደማቸው የሚጠብቁ ለአንድነታቸው የሚዋደቁ ጀግና ልጆች ያሏት የአቅሷ ፍሬዎች ወኔ እኛም ጋር አለ ሁሉም ልብ ሊል ይገባዋል የነገ ዲናችን ክብር አደጋ ላይ ወድቋል ወንድሞቻችን እየታረዱ ነው

ለአላህ ብላቹ ይሄን ሁላቹም ፕሮፋይል አድርጉት ሙስሊም ነኝ ካላችሁ


ስልካችሁ ላይ ላሉ ሁሉ ሙስሊሞች አዳርሱ
ቢያንስ ለ 20 ሰው በአላህ ስም ተጠይቃችኋል
#share