AMOS 4W ተጠቃሚዎች የእንግሊዙ FA በየ 3 አመቱ ለ ስፖርት ቻናሎች የሚያወጣው ? English Premier League የማስተላለፍ ፍቃድ በአፍሪካ ላይ የቀረበውን እስከ 2025 ድረስ ክፍያን የፈፀሙ DSTV ( Supersport ) BEIN ( Bein Sport ) AMOS ( Yes Sport ) እነዚ ሶስቱ ብቻ ፍቃድ የተሰጣቸው ሲሆን አሁንም CANAL+ Ethiopia ፍቃድ ሳያገኝ ቀርቷል! በዚም መሰረት AMOS 4W እስከ 2025 ድረስ የማስተላለፍ ፍቃድ ሲኖረው እስከ 2028 ድረስም የማራዘም እድል እንዳለው ተገልጿል! AMOS 4W የአውሮፓ ታላላቅ የሊግ ጨዋታዎችን የማስተላለፍ ፍቃዱ እስከመቼ እንደሆነ እስካሁን ባለው መረጃ! ፕሪሜርሊግ እስከ 2025 ስፔን ላሊጋ እስከ 2024 ጀርመን ቡንደስሊጋ 2024 ጣሊያን ሴሪኣ እስከ 2026 ፈረንሳይ ሊግ እስከ 2025 ቻምፒዮንስ ሊግ እስከ 2028 ኢሮፓ ሊግ እስከ 2028 AMOS 4W ሙሉ ለሙሉ ኢትዮ ውስጥ COVERAGE ስላለው ለማታ ጨዋታ እና ላልተፈለገ ወርሀዊ ወጪ የሚያድን ፍቱን የስፖርት PACKAGE ስለሆነ ቢያሰሩት ይጠቀማሉ! ለማሰራት አዲስ አበባ እና ጎንደር ውስጥ ማሰራት ምትፈልጉ የሚያስፈልጉትን እቃወች ይዤ መጥቼ እገጥምሎታለው! AMOS 4W መክፈቻ ኮድ ያለቀባቹ ወይም አዲስ ማስሞላት ለምትፈልጉ ባሉበት ሆነው ከኔ ማስሞላት ይችላሉ! 𝐈𝐧𝐛𝐨𝐱 𝐔𝐬 𝐀𝐝𝐦𝐢n @zenure @Bahi_2 ዳኒ ዲሽና|ሪሲቨር ሽያጭ l ጥገና l ተከላ እና ማማከር 499 views19:00