Get Mystery Box with random crypto!

ላንድ ተበዳይ ሰው የሚወደውን ከመለየት በላይ ሌላ ፍራቻ ያለው አይመስልሽም አደል? ለዛ ተበዳይ ሰ | የሶላ ደብዳቤ

ላንድ ተበዳይ ሰው የሚወደውን ከመለየት በላይ ሌላ ፍራቻ ያለው አይመስልሽም አደል? ለዛ ተበዳይ ሰው ከመለየት በላይ አዲስ ሰው ወደ ህይወቱ ማስገባት እንዲሚያስፈራውስ ታውቂያለሽ? ....

እኔ ግን የፈራውት እሱን አይደለም! የሁልጊዜ ጥያቄሽን ነው ...



አዲስ ሰው በህይወቴ ካስገባሁ በኋላ መጥተሽ እንዴት በሌላ ሰው ትተካኛለህ እንዳትይኝ ?


ከሶላ ማህደር


@Ammelakuletters
@Ammelakuletters
@Ammelakuletters