ሸይኽ ሙሀመድ ኢብኑ አብዱል ወሃብ ረሂመሁሏህ እንዲህ ይላሉ "እኔ በባይተዋርነት ጊዜ ወደ አላህ ከሚያቃርቡ ነገሮች የመልዕክተኛውን ﷺ መንገድ ከመያዝ የሚበልጥ አንዳችም ነገር አላውቅም"። ምንጭ مؤلفاته (٢٨٨/٦) https://t.me/Amirposts/5457 131 viewsAbu Taymiyyah Amir Mohammed, edited 08:39