Get Mystery Box with random crypto!

አሚር ሁሴን // AMIR HUSSEN

የቴሌግራም ቻናል አርማ amirmenzuma — አሚር ሁሴን // AMIR HUSSEN
የቴሌግራም ቻናል አርማ amirmenzuma — አሚር ሁሴን // AMIR HUSSEN
የሰርጥ አድራሻ: @amirmenzuma
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2
የሰርጥ መግለጫ

የ አሚር ሁሴን የቴሌግራም ቻናል👇 https://t.me/joinchat/AAAAAEzoHJV1Zjids8cWtw
ዪቲዩብ ቻናሌን ለማግኘት👇
https://www.youtube.com/AmirHussenofficial
ኢንስታግራም👇 https://www.instagram.com/p/CbTgRfbKOuc/?utm_me
ቲክቶክ👇
http://tiktok.com/@amirhussenofficial

Ratings & Reviews

5.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-11-25 17:33:05 ተጋበዙልኝ
1.3K views14:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-25 11:41:27
Jumma Mubarak
568 views08:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-24 21:31:51 Watch "ኹዝ ቢየዲ ያ ረሱለሏህ || በ ፉአድ ሸምሱ አዲስ መንዙማ || Fuad shemsu khuz biyedi ya resullah @AL Faruq Tube" on YouTube


1.2K views18:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-17 17:01:25 አሰላሙ ዐለይኩም ያ ጀመዐ እንዴት ናቹ አዲሱን ስራ ኢንሻ አሏህ በቅርቡ ወደ እናንት ማደርስ ይሆናል። አደራ በዱዐ.....

አስከዛ ከታች ያለዉን ሊንክ በመንካት ቤተሰብ ይሁኑ።
https://www.youtube.com/AmirHussenofficial
1.4K viewsedited  14:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-17 09:54:16 Watch "አሚር ሁሴን #አዲስ መንዙማ #ያ ኢማመል ሀረሚ // YA IMAMEL HAREMI // @AMIR HUSSEN - official" on YouTube


1.6K views06:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-09 09:12:47
እባካችሁን ልጄን አድኑልኝ
ይህ ቆንጅዬ የሁለት ወር ከሀያ ቀን ህፃን ሀኒፍ ሲርሀም
ይባላል
በተወለደ በሳምንቱ የአተነፋፈስ ስርአቱ ሲቀየርባቸው እናት
በአስቸኳይ ጤና ጣቢያ ስትወስደው ነበር አተነፋፈሱ
ትክክል አይደለም ከአቅማችን በላይ ነው ብለው ወደ
ዘውዲቱ ሪፈር የፃፉላት ቀላል ነገር የመሰላቸው የጨቅላ
ልጃቸው ነገር ቤተሠብ በሰማው ነገር በጣም ተደናገጠ
ሀኒፊ
ልቡ በጣም ክፍተት አለው ሳምባውን ደም ይረጫል
አልዋቸው ምንም የሌላቸው እናትና አባት ተጨነቁ ያ
ደስታቸው በአንዴ ጨለመ
ዘውዲቱ ሆስፒታልም ካቅሜ በላይ ነው ብሎ ወደ ጥቁር
አንበሳ ላካቸው ባልጠነከረ ወገብዋ አራስ ልጅዋን ይዛ ለ
| ሳምንት ጥቁር አንበሳ ተቀመጠች ከኦክስጅን ነፃ ሲሆን
ግን ወደቤት ሂዱና ከ | ወር በኃላ ተመለሱ ተባሉ
የልጃቸውን ደስታ ለመስማት ቀጠሮአቸውን ደርሶ ሲሄዱ
በፍፁም ያላሰቡት ሌላ ዱብዳ ተነገራቸው በዚ [ወር
ውስጥ ውጪ ሄዶ መታከም አለበት የህክምና ወጪውም
ከ , ሚሊየን በላይ እንደሆነ ተነገራቸው ምንም የሌላቸው
እናትና አባት ተጨነቁ ቶሎ ካልደረሱለት ሊሞትባቸው
እንደሚችል ሲነገራቸው
ያልጠበቁት ዱብ እዳ ሆነባቸው
እናት ልጄ ሊሞትብኝ ነው እያለች ቀን ከሌት ማንባት ነው
ስራዋ
ምታደርገው ግራ ሲገባት ልመና ወጣች በልጅ አይፈትናቹ
አራስ ልጄን አድኑልኝ #ለአላህ ብላቹ እያለች እየተማፀነች
ነው . .
የአቅማችንን #እናግዛቸው 50 ሎሚ
ለአንድ ሰው ሽክም ነውና
ምንም ነገር ማድረግ ባንችል እንክዋን #ሼር በማድረግ
ለብዙዎች እናድርስላቸው
#አካውንት
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000433513758 ሰሚራ ኑርሰፋ ኡመር

#ስልክ
0912453547 አባት ሲርሀም
0904623864 እናት ሰሚራ
182 views06:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-08 19:26:48
ከዋኪብ
በቅርብ ቀን..
1.1K viewsedited  16:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-08 14:11:10
ከዋኪብ
በቅርብ ቀን..
share....
550 views11:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-07 18:20:58
ጠንካራ አእምሮ ያላቸዉ ሰዎች ስለ ሀሳብ ይወያያሉ። መኻከለኛ አእምሮ ያላቸዉ ስለ ክስተቶች ይወያያሉ። ደካማ አእምሮ ያላቸዉ ደም ስለ ሰዎች ይወያያሉ።
1.5K viewsedited  15:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-02 13:46:25 https://vm.tiktok.com/ZMFDSwfan/
583 views10:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ