Get Mystery Box with random crypto!

አሹራ ሰኞ ነው !!! ሙሀረም 10 ☞ ሰኞ ነሀሴ 2 ላይ የሚውል መሆኑ ታውቋል ፆሙ | የአስተሳሰብ ለውጥ✊

አሹራ ሰኞ ነው !!!

ሙሀረም 10 ☞ ሰኞ ነሀሴ 2 ላይ የሚውል መሆኑ ታውቋል

ፆሙ

ሙሀረም 9 ☞ እሁድ
ሙሀረም 10 ☞ ሰኞ
ሙሀረም 11 ☞ ማክሰኞ ነው፡፡

☞ ሶስቱንም ቀን የፆመ ሙሉ ነው፡፡

☞ እንዲሁም ሁለት ቀን መፆም የፈለገ ደግሞ እሁድና ሰኞን ወይም ሰኞና ማክሰኞን መርጦ መፆም ይቺላል ፡፡

☞ አቡ ቀታዳ አል አንሷርይ አላህ መልካም ስራው ይውደድለትና እንዲህ አለ፦የአላህ መልእክተኛ ﷺ ስለ አሹራ ቀን ፆም ተጠይቀው እንዲህም አሉ፦

''ያለፈውን አንድ አመት ወንጀል ያብሳል'' ብለዋል።

(ሙስሊም ዘግቦታል።)

ከዚህ መልካም ተግባር እንዳንዘናጋ አደራ , ለሌሎችም ሼር በማድረግ አዳርሱ ፡፡
https://t.me/Hayuzizaa