አሳዛኝ የቅድስት ድንግል ማርያም ቤተክርስቲያን ይህቺ ቤተክርስቲያን የምትገኘው ወልቃይት ዓርብ ገበያ ነው መርዳት ለምትፈልጉ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካወንት :1000486261588 የደብሩ አካውንት ቁጥር ነው መረጃ ለመጠየቅ 0962401519 ቀሲስ ዘነበ 0987967037 ዮሴፍ አንብቡ የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተክርስቲያን በረከት ተሳታፊ ይሁኑ ቅድስት ቤተክርስቲያን እናቱ የሆነ እግዚአብሔር አባቱ የሆነ ይኸን መልዕክት ሼር በማድረግ ለኦርቶዶክሳውያን ያዳርስ 62 viewsedited 14:12