Get Mystery Box with random crypto!

🪴መርጌታ መንግስቱ 🌿የባህል መዳኒት ቀማሚ🌱

የቴሌግራም ቻናል አርማ amharic_qoutesss — 🪴መርጌታ መንግስቱ 🌿የባህል መዳኒት ቀማሚ🌱
የቴሌግራም ቻናል አርማ amharic_qoutesss — 🪴መርጌታ መንግስቱ 🌿የባህል መዳኒት ቀማሚ🌱
የሰርጥ አድራሻ: @amharic_qoutesss
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 3.90K
የሰርጥ መግለጫ

#Amharic & English Quotes !
TIKTOK https://www.tiktok.com/@dantopia12?_t=8UYExfRkLv3&_r=1
YouTube https://yt6.pics.ee/47l4xw
@dantopia

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-29 20:36:50 የምንጊዜም የህይወት ህጎች

ከመናገርህ በፊት→አስብ፣

ከመፈረምህ በፊት→አንብብ፣

ከማስተማርህ በፊት→ተማር፣

ከመምከርህ በፊት→ተግብር፣

ከመቁረጥህ በፊት→ለካ፣

ከማጉደልህ በፊት→ተካ፣

ከመዋጥህ በፊት→አላምጥ፣

ከመገንዘብህ በፊት→አድምጥ፣

ከማመንህ በፊት→አረጋግጥ፣

ከመረከብህ በፊት→ቁጠር፣

ከመወሰንህ በፊት→መርምር፣

ከመስራትህ በፊት→አቅድ፣

በትጋት ሳይሆን በብልሃት ስራ፣

ከመተኮስህ በፊት→አልም፣

ከመተቸትህ በፊት→አጣራ፣

ከመብላትህ በፊት→ስራ፣

ከመሞትህ በፊት→ነሰሃ ግባ፣

ከመሄድህ በፊት→ተስፋ ሰንቅ፣

ስትወያይ→ሁን አስተዋይ፣

ስትናደድ→ቶሎ ብረድ፣

ስትናገር→በቁምነገር፣

ስትቸገር→መላ ፍጠር፣

ስትቀመጥ→ቦታ ምረጥ፣

ስትወስን→ቆራጥ ሁን!!

https://t.me/Amharic_Qoutesss
@dantopia
1.2K views✠♔꧁@danቶopia፩፪꧂♔✠, 17:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 20:15:07
https://t.me/Amharic_Qoutesss
@dantopia
990 views✠♔꧁@danቶopia፩፪꧂♔✠, edited  17:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 20:13:04
https://t.me/Amharic_Qoutesss
@dantopia
965 views✠♔꧁@danቶopia፩፪꧂♔✠, 17:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 20:12:38
https://t.me/Amharic_Qoutesss
@dantopia
895 views✠♔꧁@danቶopia፩፪꧂♔✠, 17:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 20:05:27
https://t.me/Amharic_Qoutesss
@dantopia
904 views✠♔꧁@danቶopia፩፪꧂♔✠, 17:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 20:05:16
https://t.me/Amharic_Qoutesss
@dantopia
873 views✠♔꧁@danቶopia፩፪꧂♔✠, 17:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 20:04:39
https://t.me/Amharic_Qoutesss
@dantopia
905 views✠♔꧁@danቶopia፩፪꧂♔✠, 17:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 20:00:31
https://t.me/Amharic_Qoutesss
@dantopia
951 views✠♔꧁@danቶopia፩፪꧂♔✠, edited  17:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-23 21:16:15 ይሄ ለአንተ ወይም ላንቺ ነው...

አንድ ሰው ጮክ ብሎ አፈቅርሻለው/ሀለው ቢል ፍቅሩን የተናገረበት የስሜት ህዋስ ምላሳችን ሲሆን የተቀበልንበት የስሜት ህዋሳችን ደግሞ ጆሯችን ነው።

የሰው ልጅን ሁለት ጆሮዎች ስትገጥማቸው የልብ ቅርፅ ይሰጣሉ ይሄ አስገራሚ ነው አይደል?

heart ልብ ከሚለው የእንግሊዘኛ ቃል ላይ h. t ብታውጣ .. ear.. ጆሮ የሚል ሌላ ቃል ይወጣል
h..ear..t.
እና ምን ልል ፈልጌ ነው ሰዎች እንዲወዱህ በልባቸው እንዲያስቀምጡህ ከፈለክ ጆሮ ስጣቸው ።

መልካም ምሽት

እስኪ ለምትወዷቸው 15 ሰዎች ይህን መልእክት ላኩላቸው
@dantopia
https://t.me/Amharic_Qoutesss
2.3K views✠♔꧁@danቶopia፩፪꧂♔✠, edited  18:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-23 21:15:12
https://t.me/Amharic_Qoutesss
@dantopia
1.9K views✠♔꧁@danቶopia፩፪꧂♔✠, 18:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ