መጥኔ ጥፍሬ ተሰንጥቆ ፣ ቆዳዬ ተልጦ የግሬን መድማት ያዩ እንቅፋት መቶት ነው ፣ በማለት ታበዩ ጉዳዩን ሳያጤን ነገሩ ሳይገባው ፣ ለሚሰጥ ብያኔ ለጥፋቱ ሁሉ ምክንያት ለሚሻው ለሰው ልጅስ መጥኔ..... አስተውሎ ማይሄድ ፣ ችኩል በመሆኔ እንቅፋት መች መታኝ ፣ የመታሁት እኔ (አቤል እና መሃመድ የጋራ መድብል፤ ከ. . . እስከ) @amharic_poems 7.4K viewsedited 18:03