እጅ መታጠብ በሽታ እንዳይተላለፍ እንደሚረዳ ያጠናው የመጀመርያው ዶክተር የአእምሮ በሽተኛ ነህ ተብሎ እንዲታከም የአእምሮ ሆስፒታል ውስጥ አስገብተውት ነበር። 696 views06:58