Get Mystery Box with random crypto!

iphone ስልክ ከመግዛታችሁ በፊት ማየት ያለባችሁ ነገር በመጀመሪያ Setting ውስጥ እነ | ᴀᴍᴇsɪ ᴛᴇᴄʜ ✅

iphone ስልክ ከመግዛታችሁ በፊት ማየት ያለባችሁ ነገር

በመጀመሪያ Setting ውስጥ እነገባለን ከዛ General የሚለውን እንነካለን About የሚለውን እንነካለን። ከዛ Name, Software Version, Model name የሚሉ ይመጣሉ። ከነዚህ ስር Model Number የሚል አለ እሱን አንዴ Tap ታደርጉትና የሆነ ቁጥርና Letter ያሳየናል።

ከሚያሳየን ውስጥ የመጀመሪያው ፊደል

M ከሆነ ስልኩ አዲስ ነው
F ከሆነ ድጋሚ ፋብሪካ ገብቶ የወጣ
P ከሆነ Personalized
N ከሆነ Replacement ነው

Model Number ላይ ከሚያሳየን ቁጥር ላይ መጨረሻው ላይ ያሉት ፊደሎች የተመረተበትን ሃገር ያሳየናል

LL ከሆነ USA
CH ከሆነ China
C ከሆነ ካናዳ
JP ከሆነ Japan ነው።

በዚህ መልኩ የማንኛውንም አይፎን ስልክ የት እንደተሰራ አዲስ መሆን አለመሆኑን ማረጋገጥ እንችላለን

Z. T

@Amesi_Tech
@Amesi_Apps
@Amesi_Tech_Group
@Amesi_Tech_Bot


▬▬▬▬▬▬ sʜᴀʀᴇ ▬▬▬▬▬▬