Get Mystery Box with random crypto!

አምደ ሃይማኖት

የቴሌግራም ቻናል አርማ amdehaymanot21 — አምደ ሃይማኖት
የቴሌግራም ቻናል አርማ amdehaymanot21 — አምደ ሃይማኖት
የሰርጥ አድራሻ: @amdehaymanot21
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 293
የሰርጥ መግለጫ

ይህ ቻናል የኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ስርአትን በጠበቀ መልኩ በአውድዮ ትምህርቶች እንዲሁም ፅሁፎች የሚቀርቡበት ነው ምዕመኑ ስለ እምነቱ በግልፅ ያውቅ ዘንድ እግዚአብሔር በረዳን መጠን የበኩላችንን እንወጣለን ሀሳብ አስተያየት ካለቹ በዚ ቦት Start የሚለውን በመጫን አድርሱን @Amdehaymanot21bot

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-11 15:09:03 ክርስቲያናዊ መንፈሳዊነት አዲስ ስብከት በቆሞስ አባ ገብረኪዳን ግርማ @Amdehaymanot21
15 views12:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 16:05:07 @Amdehaymanot21
31 views13:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 16:05:07
29 views13:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 07:39:13 ነገር፡ግን፥ለእናንተ፡ለምትሰሙ፡እላችዃለኹ፥ጠላቶቻችኹን፡ውደዱ፥ለሚጠሏችኹ፡መልካም፡
አድርጉ፥
28፤የሚረግሟችኹንም፡መርቁ፥ስለሚበድሏችኹም፡ጸልዩ።
29፤ጕንጭኽን፡ለሚመታኽ፡ደግሞ፡ኹለተኛውን፡ስጠው፥መጐናጸፊያኽንም፡ለሚወስድ፡እጀ፡ጠባብኽን፡
ደግሞ፡አትከልክለው።
30፤ለሚለምንኽ፡ዅሉ፡ስጥ፥ገንዘብኽንም፡የሚወስድ፡እንዲመልስ፡አትጠይቀው።
31፤ሰዎችም፡ሊያደርጉላችኹ፡እንደምትወዱ፡እናንተ፡ደግሞ፡እንዲሁ፡አድርጉላቸው።
32፤የሚወዷ፟ችኹንማ፡ብትወዱ፥ምን፡ምስጋና፡አላችኹ፧ኀጢአተኛዎች፡ደግሞ፡የሚወዷ፟ቸውን፡ይወዳሉና።
33፤መልካምም፡ለሚያደርጉላችኹ፡መልካም፡ብታደርጉ፥ምን፡ምስጋና፡አላችኹ፧ኀጢአተኛዎች፡ደግሞ፡ያን፡
ያደርጋሉና።
34፤እንድትወስዱባቸው፡ተስፋ፡ለምታደርጓቸው፡ብታበድሩ፥ምን፡ምስጋና፡አላችኹ፧ኀጢአተኛዎች፡ደግሞ፡
በትክክል፡እንዲቀበሉ፡ለኀጢአተኛዎች፡ያበድራሉ።
35፤ነገር፡ግን፥ጠላቶቻችኹን፡ውደዱ፤መልካም፡አድርጉ፤ምንም፡ተስፋ፡ሳታደርጉም፡አበድሩ፥ዋጋችኹም፡
ታላቅ፡ይኾናል፥የልዑልም፡ልጆች፡ትኾናላችኹ፥ርሱ፡ለማያመሰግኑ፡ለክፉዎችም፡ቸር፡ነውና።
36፤አባታችኹ፡ርኅሩኅ፡እንደ፡ኾነ፡ርኅሩኆች፡ኹኑ። ሉቃ ምዕ 6÷27-36 @Amdehaymanot21
42 viewsedited  04:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 07:38:35
@Amdehaymanot21
27 viewsedited  04:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 16:07:02 @Amdehaymanot21
34 views13:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 16:07:02
33 views13:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 16:05:16 እግዚአብሔር ሆይ እስከመቼ ትረሳናለህ እጹብ ድንቅ ትምህርት በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረኪዳን ግርማ
@Amdehaymanot21
37 views13:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 16:03:02 @Amdehaymanot21 ሼር
64 views13:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 16:03:02
61 views13:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ