Get Mystery Box with random crypto!

በሰለፎች መንገድ

የቴሌግራም ቻናል አርማ alselfiy — በሰለፎች መንገድ
የቴሌግራም ቻናል አርማ alselfiy — በሰለፎች መንገድ
የሰርጥ አድራሻ: @alselfiy
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 254
የሰርጥ መግለጫ

💎«رَبَّنَا آتِنَا مِن لَّدُنكَ رَحْمَةً وَهَيِّئْ لَنَا مِنْ أَمْرِنَا رَشَدًا

♻️« ጌታችን ሆይ! ከአንተ ዘንድ እዝነትን ስጠን፤ ለእኛም ከነገራችን ቅንን አዘጋጅልን‼️
ወደ ቻናላችን ይቀላቀሉ
https://t.me/Alselefiy
ለአስተያየትዎ https://t.me/Alselefiygoldenislamicgroup

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-07-16 00:18:58 በሰለፎች መንገድ pinned a photo
21:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 00:18:07
አስተሳሰብሽን ቀይሪ
ሕይወትሽ ይለወጣል!

"ሕይወታችን የሐሳቦቻችን ውጤት ናቸው"

“የምታስቡት ነገር ሁሉ በእውነተኛ
ህይወት ውስጥ ይንጸባረቃል”

"አሸናፊው ጌታችን ይላል ባርያዬ
በጠረጠረብኝ ያገኝኛል

ጥሩ አስቢ ጥሩ ስሪ ጥሩ ጠብቂ!
↷⇣ ⇣↷
➣https://t.me/Alselfiy
442 viewsedited  21:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 07:28:24 በሰለፎች መንገድ pinned a photo
04:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 07:28:04
كن من الطيبين المانحين مما رزقهم الله ، لتكن بإذنه من الفالحين

"አላህ የሰጠዉን ነገር ከሚሰጥ ሁን.. አንተም በሱ ፍቃድ ከተጠቃሚዎች ትሆናለህና።"
440 views04:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 07:13:02 قال الشيخ صالح الفوزان حفظه اللّه

➷◈ "ሴት ልጅ የሸሪዓን ድንጋጌዎች "አጥብቃ በመያዝ እንጂ ነፃነት አታገኝም➷◈ ኢስላም ሴትን ልጅ➷◈ ከውርደት፣ ከብልሽት፣ ከውድቅትና➷◈ ከቆሻሻ ነገር ሁሉ ነፃ አርጓታል➷◈ኢስላም ስርዓት አስይዟታል፤ አልቋታል፤ ጠብቋታል፤ አክብሯታል።"

➷◈የሴት "ልጅ ዒባዳ"ማማር" በቤተሰቦቿ"ላይ ያለው ተፅእኖ

➷◈ሴት ልጅ ዒባዳዋን በኹሹዑና በእርጋታ መፈፀሟ በልጆቿና በቤተሰቧ ላይ ➷◈ትልቅ ተፅእኖ አለው➷◈ሴት ልጅ ውዱዑን አሳምራ➷◈ አድርጋ ጌታዋ ፊት ተናንሳእና ፈርታ➷◈ ከቆመች ልጆቿ ➷◈በዚሁ መንፈስና ተርቢያ ታንፀው➷◈ ያድጋሉ➷◈ በተጨማሪም በመልካም ተግሳፅእና ➷◈ምክር ልጆቿን በመልካሙ ማነፅም ትችላለች !!

https://t.me/Alselfiy
567 views04:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 23:48:21 ቁርአን የልብ ብርሃን

➧ከቁርአን ጋር እንኑር
120 views20:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 03:55:11 በሰለፎች መንገድ pinned an audio file
00:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 03:53:55 ትኩስ እና ማር ማር የምትል ሙሃደራ

========================

ርዕስ :- አማና

ሁላችንንም የሚመለከት አንተን አንቺን እኔን የሚነካ ወሳኝ እና ጣፋጭ ሙሃደራ

አማና ትልቁ ሀላፊነት እንዲሁም ተጠያቂና በሚል በቁርዓንና በሀዲስ በሰለፎች ንግግር... ብሎም በጣም ገራሚ የሰለፎችን ድንቅ ቂሳዎች የተዳሰሱበት ለየት የለ ሙሃደራ

በቀን 19/10/14 በሆሳዕና ከተማ በዋቻሞ ዩንቨርስቲ ለተማሪዎች የተደረገ መሳጭ ሙሓደራ

ክፍል አንድ

በውዱ ኡስታዛችን አሊይ ሁሴን ሀፊዘሁሏህ

ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ቀጥ በል!!

https://t.me/Alselfiy
https://t.me/Alselfiy
146 viewsedited  00:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ