Get Mystery Box with random crypto!

« #ያኡኽቲ_ፊሏህ ! » ኸይር ሲመጣ አመስጋኝ ሸር ሲመጣ ሶብርን ትዕግስትን ተላበሺ! ምንም እንኳ | በሰለፎች መንገድ

« #ያኡኽቲ_ፊሏህ ! »
ኸይር ሲመጣ አመስጋኝ ሸር ሲመጣ ሶብርን
ትዕግስትን ተላበሺ! ምንም እንኳን ነገራቶች እንዳሰብሻቸው ባይሆኑም ታጋሽና አመስጋኝ እንስት ሁኚ።

#ይሉናል_መካሪዎቻችን!