Get Mystery Box with random crypto!

ውስጡ ጣዕም ወይም ሽታ እንዳይፈጥሩ የሚከላከል የሴራሚክ ቅብ/enameled cavity የውስጥ | All-Need Ethiopia የቤት እቃዎች🇪🇹

ውስጡ ጣዕም ወይም ሽታ እንዳይፈጥሩ የሚከላከል የሴራሚክ ቅብ/enameled cavity
የውስጥ መብራት ፣ የሰዓት ቆጣሪዎች ያሉት
ልጆች እንዳይነካኩት መቆለፊያ/Child Lock ያለው
በራሱ ጊዜ ሚዘጋ ፣ ዲጂታል ሰዓት፣ ዘግይቶ እንዲጀምር ማድረጊያ ያለው
ቴርሞስታት/የሙቀት መጠንን መቆጣጥሪያ ያለው
ፋን አለው
ዳቦ ፣ ፒዛ ፣ ኬኮች ፣ ዶሮ አሩስቶ ፣ዓሳ ፣ በርገር እና ሌሎችን ጥብሳ ጥብሶችን የሚጠብስ ሁለገብ ምድጃ
የቱርክ ምርት ኢትዮጵያ የሚግጣጠም ጠንካራ ለረጅም ጊዜ የሚገለገሉበት
1 አመት ዋስትና አለው
ከታች በተገለፁት የሰልክ ቁጥሮቻችን ይደውሉና ይዘዙን ምላሻችን ፈጣን ነው
የቴሌግራም ገፃችንን ይቀላቀሉ/ያጋሩ:- https://t.me/allneed0
09-53-89-96-66 or @allneed3
09-42-36-16-11 or @allneed2
09-27-62-50-74 or @allneed1
ያለተጨማሪ ክፍያ ካሉበት ድረስ እናቀርባለን
አድራሻችን: - ለቡ ቫርኔሮ አንድነት ህንፃ አጠገብ