Get Mystery Box with random crypto!

ምን አስበዋል የፀሀይ ብርሀንን ተጠቅመው ወደ ኤሌክትሪክ ሀይል በመቀየር ለተለያዩ አገልግ | 🇪🇹ALL IN ONE SHOP🇪🇹 🇪🇹ሁሉንም በአንድ ሱቅ🇪🇹

ምን አስበዋል

የፀሀይ ብርሀንን ተጠቅመው ወደ ኤሌክትሪክ ሀይል በመቀየር ለተለያዩ አገልግሎቶች መጠቀም የሚያስችል እቃዎችን ይዘናል
አዲስ የኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ሳያስፈልግ ከነባሩ የኤሌክትሪክ መስመር ጋር የሚገጠም(አብሮ መስራት የሚችል)

አገልግሎቶች

ለቴሌቪዥን
ለፍሪጅ
ጂፖስ ስፒከር
ዋይ ፋይ
ለውሀ መሳቢያ
ለላፕቶፕ
ለአምፖሎች
ለአደገኛ አጥር
ለደህንነት ካሜራዎች..............የሚያገለግሉ እቃዎች አሉን።

ማሳሰብያ
ለምድጃ እና ለውሀ ማሞቂያ በሶላር መጠቀም የማይቻል መሆኑን እያስገነዘብን ለማንኛውም ጥያቄ ይደውሉ ከእዚህ በፊት በሶላር እቃዎች ላይ ያጋጠመዎት ችግር በገዙት የሶላር ምርቶች ባለበት መስተካከል እንዲችል የሚደረግበትን ሁኔታ አመቻችተናል።

#0929434470

ሀሳብ አስተያየትዎን በቴሌግራም አድራሻችን ያናግሩን።
https://t.me/allin1shopcomment