በሪያል የተበደረ ሰው ብድሩን መመለስ ያለበት ወይ በሪያል ነው። ወይ ደግሞ ብድሩን በሚመልስበት እለት ባለው ምንዛሬ ተሰልቶ ነው። ዶላር ወይም ሌላ ከሆነም እንዲሁ። እንጂ ብድሩን ሲወስድ ጊዜ በነበረው ምንዛሬ መጠን መመለስ አይችልም። = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor 74 views10:32