عن عبدالله بن عمر وأبي هريرة رضي الله عنهم أنهما سمِعا رسول الله صلى الله عليه وسلم يقول على أعوادِ مِنبَره: [ لَيَنْتَهِيَنَّ أَقْوَامٌ عَنْ وَدْعِهِمُ الجمُعَاتِ أَوْ لَيَخْتِمَنَّ الله على قُلُوبِهمْ ،ثُمَّ ليَكُونُنَّ مِنَ الغَافِلينَ] رواه مسلم «::::::::::::::::» «:::::::::::::::» ከዐብደላህ ቢን ዑመር እና አቢ-ሁረይረህ(አላህ ስራቸውን ይውደድላቸውና) እንደተወራው የአላህ መልዕክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) የሚንበራቸው እንጨት ላይ ቆመው እንዲህ ሲሉ ሰምተናል አሉ:- [ሕዝቦች የጁመዐ ሶላቶችን ከመተው ይከልከሉ። አለዚያ አላህ ልቦቻቸው ላይ ያትምባቸዋል። ከዛም (አላህን ባለማውሳት) ከዘንጊዎች ይሆናሉ።] ሙስሊም ዘግበውታል። ሐዲስ በአማርኛ:- Telegram: https://t.me/HadithAmharic Instagram:https://instagram.com/HadithAmharic FB: fb.com/HadithAmharic 113 views19:45