Get Mystery Box with random crypto!

ታላቁ የእውቀት ባህር ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ:– 'ዲናዊ ዝምድና | Al HiDAYA MidiA የተበዳይ ሙስሊሞች ጉዳይ ያሳስበኛል📚ተዉሂድ የሁለት ሀገር የስኬት 🔑ቁልፍ ነዉ📖

ታላቁ የእውቀት ባህር ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ:–
"ዲናዊ ዝምድና ከጭቃዊ ዝምድና የላቀ ነው። በልቦችና በሩሖች መካከል ያለው መቀራረብ በአካላት መካከል ካለው መቀራረብ የበለጠ ነው።"
(ሚንሃጁ አስሱንናህ: 7/78)

=
@AlhidayaMidia