Get Mystery Box with random crypto!

የምስራች አስደሳች ዜና ስታነቡ ቀስ ብላቹ አብቡ በደስታ ዉስጣቹ እንደሚሞላ እርግጠኛ ነኝ | Al HiDAYA MidiA የተበዳይ ሙስሊሞች ጉዳይ ያሳስበኛል📚ተዉሂድ የሁለት ሀገር የስኬት 🔑ቁልፍ ነዉ📖

የምስራች አስደሳች ዜና


ስታነቡ ቀስ ብላቹ አብቡ በደስታ ዉስጣቹ እንደሚሞላ እርግጠኛ ነኝ


አስደሳቹ ዜናም ይሄ ነዉ አለማቀፉ ታዋቂዉ የእዉቀት ባለቤት የሆነዉ ዶክተር ዛኪር ናይክ ወደ ኢትዮፕያ...............................

ቀስበሉስኪ ተረጋጉ ይሄን ያህል ጉዳዩን ለማወቅ መጓጓት ቆይማ ረፍት ዉሰዱ አንድ ጊዜ ......


አለማቀፉ ታዋቂዉ የእዉቀት ባለቤት የሆነዉ ዶክተር ዛኪር ናይክ ወደ ኢትዮፕያ እንዲመጣ ከወዲሁ ከአህመዲን ጀበል ጋር ንግግር እያደረጉ እንደሆነ ከራሱ ከአህመዲን ጀበል ሰማዉ

አለማቀፉ ታዋቂዉ ዶክተር ዛኪር ናይክ እንዲመጣም የፌደራል መጅሊስ ከወዲሁ የዉጪ ግንኙነት ያለዉ ኡስቴዝ አህመዲን ጀበል ከዶክተር ዛኪር ናይክ ጋር ንግግር መጀመራቸዉን ከአህመዲን ጀበል ጉዳይ መጀመሩንም ይፋ አድርጓል



አሏሁ አክበር
አሏሁአክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር


አሏህ ያሳካዉ ዘንድ በዱአ ያጀማአ እባካቹ በዱአ
Al HiDAYA MidiA የተበዳይ ሙስሊሞች ጉዳይ ያሳስበኛል ተዉሂድ የሁለት ሀገር የስኬት ቁልፍ ነዉ

=
@AlhidayaMidia
= @AlhidayaMidia