Get Mystery Box with random crypto!

• ሙሴ የፈርኦን የልብ ድንዳኔ ውጤት ነው ፡፡ ፈርኦን ሙሴን ”እባክህ እኔ እና አንተ እንስማማ | የሕይወት ምክር (PSYCHOLOGY)

• ሙሴ የፈርኦን የልብ ድንዳኔ ውጤት ነው ፡፡ ፈርኦን ሙሴን ”እባክህ እኔ እና አንተ እንስማማ እባክህ ይህን ወይም ያንን አታድረግብኝ …“ እያለ እየለመነው መልሶ እዛው ክፋትና ጥፋት ውስጥ የሚዋኝ ሕዝቡን የሚያሰቃይ ምርጥ ተዋናይ ነበር፡፡ ለፈርኦን የኤርትራ ባህር የገባበት 11ኛው መቅሰፍት ድረስ ሁሉም ነገር ቀልድ ነበር ግፍ የማይፈራ ስለነበር የሚያወራው እና የሚሠራው ፍጹም የተራራቀ ነው፡፡
በመጨረሻም ሙሴ የእግዚአብሔር የምሕረቱና የቸርነቱ የቁጣውም ውጤት ነው ፈርኦንን ተጠቀመበት ልቡን አደንድኖ ሕዝቡን አስተማረበት ለሚፈረድላቸው ቸርነቱ ስትደርስ ለሚፈረድባቸው ግን ቁጣው ነደደች አጠፋቻቸውም ፡፡
አቤቱ ሙሴን ስጠን

አልዓዛር
https://t.me/alazarsayehiwotmiker
https://t.me/alusa0910