Get Mystery Box with random crypto!

አንተም እንደራስህ ትኩረትህ ያለህ የሠራኸው መልካም ነገር ላይ ይሁን ሰዎችንም ስትመለከት ኃላፊዎች | የሕይወት ምክር (PSYCHOLOGY)

አንተም እንደራስህ ትኩረትህ ያለህ የሠራኸው መልካም ነገር ላይ ይሁን ሰዎችንም ስትመለከት ኃላፊዎችንም ስታስብ ያላቸው መልካም ነገር ላይ አተኩር በተሠራው መልካም ነገር የምታመሰግን ሁን ትችትህ በፍቅርና በትህትና አድርገው ስንዴውን ተንከባከብ እንጂ እንክርዳዱን በመንቀል ጊዜህን አታጥፋ ፡፡
አልዓዛር
https://t.me/alazarsayehiwotmiker
https://t.me/alusa0910