ስለ አስከፊው ሺርክ እንዲሁም በወቅታዊይ ጉዳይ ስለ ኢኽዋንና ስለ መርከዙ ሰዎች አደጋ የተነገረበት አስለቃሽ ትምህርት በተወዳጁ ኡስታዝ ባህሩ ተካ በሰሜን ወሎ በሀራ ከተማ፣ በመስጀደ ሶፋ በታላቁ የሸይኽ ሙሀመድ ሀያት ኪታብ ምረቃና የኮርስ ፕሮግራም ላይ የቀረበ ሙሀዶራህ ሌሎችንም በእለቱ የተሰጡ ትምህርቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ https://t.me/Abdurhman_oumer/4740 221 views ኡሙ ኻሊድ ሰለፊያ مَـــنْــهَــــج الـــسَّـــلَـفْ طَـــرـيـق الله, 10:52