ስለ አስከፊው ሺርክ እንዲሁም በወቅታዊይ ጉዳይ ስለ ኢኽዋንና ስለ መርከዙ ሰዎች አደጋ የተነገረበት አስለቃሽ ትምህርት በተወዳጁ ኡስታዝ ባህሩ ተካ በሰሜን ወሎ በሀራ ከተማ፣ በመስጀደ ሶፋ በታላቁ የሸይኽ ሙሀመድ ሀያት ኪታብ ምረቃና የኮርስ ፕሮግራም ላይ የቀረበ ሙሀዶራህ ሌሎችንም በእለቱ የተሰጡ ትምህርቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ https://t.me/Abdurhman_oumer/4740 177 viewsالأختو نوردين منهجنا منهج السلف الصالح هو المنهج الذي سار عليه الصحابة والتابع, 08:34