Get Mystery Box with random crypto!

አጂብ ኢትዮጲያ

የቴሌግራም ቻናል አርማ ajibethiopiachannel — አጂብ ኢትዮጲያ
የቴሌግራም ቻናል አርማ ajibethiopiachannel — አጂብ ኢትዮጲያ
የሰርጥ አድራሻ: @ajibethiopiachannel
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 7.03K
የሰርጥ መግለጫ

ወደ አጂብ ኢትዮጲያ ቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2021-12-24 12:50:17
#ከመንገድ_ላይ_ጎጂ_የሆነን ነገር ማንሳት
ሰደቃ ነው
★彡 ነብዩ ሙሀመድ (ስለአሏሁ አለይሂ ወሰለም) 彡★
(ቡኻሪ ዘግበውታል)
#ቁርአን_ና_ሃዲሰ

የወዱ ነቢያችን (ሶለሏሁ አለይሒ ወሰለም)
10.1K views09:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-24 11:56:44
ሰዎች ሆይ በፍቅሩ ወድቃቹ! ታሪኩን ሁሌም የምትናፍቁለት
ምልጃውን የምትከጅሉትን ዕንቁ ነብይ ላይ ሰላዋት አታወርዱም
አላሁመሰሊ ወሰሊም ወባረክ አለይህ

መልካም ጁምአ ይሁንልን
7.9K views08:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-20 10:55:52
መጨረሻው ሲያምር!!

#ሀጅ_አሊ_ሻልፋክ” ይባላሉ ህይወቱን ሙሉ #ቅዱስ ቁርኣን በማስቀራት ያሳለፈ ሲሆን በእጁ ላይ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሙሃፊዞች እና ቀራእዎች እስኪወጡ ድረስ በሂፍዝነት ሲሰራ ቆይቶ ትላንትም #የአላህ ቁርኣንን እየቀራ ሳለ ከዚህ አለም በሞት ተለየ።

በአንድ ነገር ላይ የኖረ በእርሱ ላይ ይሞታል።

#አላህ ሆይ ኻቲማችንን አሳምርልን!!

አላህ ይዘንለት!!

Ibn Ahmed
7.3K views07:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-19 21:38:41
ሰማይን የሚደርስ ያክል ሀጥያት ብትፈፅምና ወደ ጌታቹም ብትመለሱ እርሱ ተውበታችሁን ይቀበላቹሀል።
"እናንተ በነፍሶቻቹ ላይ ድንበር ያለፋቹ ባሮቼ ሆይ ከአላህ እዝነት ተስፋ አትቁረጡ አላህ ሀጢያቶችን በመላ ይምራልና።"(አል ቁርዓን)
አላህዬ
አል ሐሊም የአዛኞች ሁሉ አዛኝ የሆንከው አምላኬ ሆይ በራህመትህ፣በእዝነትህ አይን እየን
ከነውሩ ሁሉ ፀድተው ለአለማት እዝነት በተላኩት የፍቅሩ ነቢዬ ላይ የአላህ ሰላምና እዝነት ይስፈን
( አለይሒ ሶላቱ ወሰላም)
wish you all the night of mercy
6.7K views18:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-17 22:54:24 ወደ ቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ

https://t.me/burhan9
https://t.me/burhan9
https://t.me/burhan9
https://t.me/burhan9

ወደ ግሩፕ ይቀላቀሉ
https://www.facebook.com/groups/425484142585542/?ref=share
5.9K views19:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-17 19:26:25
5.4K views16:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-17 19:26:15 በሀገረ አልጀሪያ ከመሬት በታች የሚገኝ ልዩ እና ድንቅ መስጅድ

አልጀርያ በ 1940 እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር በፈረንሳይ ቀኝ ግዛት ስር ወድቃ በነበረችበት ወቅት ፈረንሳዬች ሀገሪቱን እየመሩ ባለበት ወቅት እስልምናን ለማጥፋት ካላቸው ጉጉት የተነሳ ሙስሊሞች ምንም አይነት የአምልኮ መሳጅዶች እንዳይኖሩ በማድረጋቸው ይህን በምስሉ ላይ የምትመለከቱትን መስጅድ ከመሬት ስር ቆፍረው ለመስራት ተገደዋል።

በሼህ ሙሀመድ አነሳሺነት እንደተገነባ የሚነገርለት ይህ መስጅድ በደቡብ ምዕራብ አልጀሪያ የሚገኝ ሲሆን 200 ካሬ ሜትር እና 6 ሜትር ጥልቀት ያለው ሲሆን "ቲስት" መስጅድ በመባልም ይጠራል። ወደ መስጅዱ ለመግባትም ከመሬቱ ጋር ተለጥፎ የተስራ መለስተኛ በርም ያለው ድንቅና ታሪካዊ መስጅድ ነው።

የመስጅዱ ታሪክ ለአልጀርያውያን ለዲናቸው የሞት ሺረትን ዋጋ የከፈሉበት ይህን ህገ-ወጥ ድርጊት ክንፉን እስከሚገነጥሉት በትዕግስት ለዘመናት ከጠላት ተደብቀው የስገዱበት ታሪካዊ መስጅድ ድፍን 132 አመት ትውስታ እንዲህ ተረኩላችሁ አስተማሪ ስለሆነ ሼር በማድረግ ለሌሎች ያዳርሱ!!!
ሌሎች ጥሩ ፖስቶች እንዲደርሶ ሊንኩን በመንካት ይህን ግሩፕ ይቀላቀሉ
https://www.facebook.com/groups/1358116341041722/?ref=share
5.3K views16:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ