2022-07-28 11:22:06
ድርጅታችን ማርክ የስራ አማካሪ ከተለያዩ ድርጅቶች ጋር አብሮ በመስራት ይታወቃል ስለሆነም ከዚህ በታች ያወጣናቸው ክፋት ስራወች ድርጅታችን አወዳዲሮ ያስቀረወታል
1. ስዓሊ ፕሮፊሽናል
ጾታ፡- ወንድ
ዕድሜ፡- ከ 23 እስከ 38
የትምህርት ደረጃ ፡ ከታወቀ ዩንቪርስቲ በሳዓሊነት በዲግሪ የተመረቀ ወይም ከዚያ በላይ
የስራ ልምድ፡- ዜሮ ዓመት
ተፈላጊ ልዩ ችሎታ፡- የመፍጠር እና የመሳል ብቃት ያለው
ዋስትና፡- የመንግስት ሰራተኛና የወር ገቢው ከ1,500.00 ብር በላይ ደሞዝተኛ ማቅረብ የሚችል፡፡
የመግቢያና መውጫ ሠዓት፡- ጠዋት 2፡00 ሰዓት ማታ 12፡00 ሠዓት ከሰኞ እስከ ቅዳሜ
እረፍት፡- እሁድ ሙሉ ቀን
ደሞዝ፡- 7,500.00 / ሰባት ሺ አምስት መቶ ብር /
ብዛት፡- አንድ /1/
2. ሁለገብ አርክቴክት
ጾታ፡- ወንድ
ዕድሜ፡- ከ 23 እስከ 29
የትምህርት ደረጃ ፡ ከታወቀ ዩንቪርስቲ በአርክቴክትነት በዲግሪ የተመረቀ ወይም ከዚያ በላይ
የስራ ልምድ፡- ዜሮ ዓመት ወይም ከዚያ በላይ የሰራ
ተፈላጊ ልዩ ችሎታ፡- የተለያዩ ለፕላነ /አርክቲክቸራል/ ስራ የሚያገለግሉ ሶፍትዌሮችን የሚችል እና የፈጠራ ችሎታ ያለው
ዋስትና፡- የመንግስት ሰራተኛና የወር ገቢው ከ1,500.00 ብር በላይ ደሞዝተኛ ማቅረብ የሚችል፡፡
የመግቢያና መውጫ ሠዓት፡- ጠዋት 2፡00 ሰዓት ማታ 12፡00 ሠዓት ከሰኞ እስከ ቅዳሜ
እረፍት፡- እሁድ ሙሉ ቀን
ደሞዝ፡- 5,500.00 / አምስት ሺ አምስት መቶ ብር /
ብዛት፡- ሁለት /2/
3. ስዓሊ
* ጾታ፡- ወንድ ዕድሜ፡- ከ 23 እስከ 38 የትምህርት ደረጃ ፡ ከታወቀ የስዕል ትምህርት ቤት ስልጠና የወሰደ የስራ ልምድ፡- በስዕል ስራ በቂ ልምድ ያለው ተፈላጊ ልዩ ችሎታ፡- የመፍጠር እና የመሳል ብቃት ያለው ዋስትና፡- የመንግስት ሰራተኛና የወር ገቢው ከ1,500.00 ብር በላይ ደሞዝተኛ ማቅረብ የሚችል፡፡ የመግቢያና መውጫ ሠዓት፡- ጠዋት 2፡00 ሰዓት ማታ 12፡00 ሠዓት ከሰኞ እስከ ቅዳሜ እረፍት፡- እሁድ ሙሉ ቀን ደሞዝ፡- 4,500.00 / አራት ሺ አምስት መቶ ብር ብዛት፡- 3 /ሦስት/
4. የስፌት ባለሙያ /የሴት ልብስ የሚሰፋ/ ፡
* ፆታ፡- ወንድ ዕድሜ፡- ከ 25 እስከ 40 የስራ ሁኔታ፡- ቋሚ
የስራ ልምድ፡- እራሱ ቆርጠ መስፋት የሚችልና በቂ ልምድ ያለው ዋስትና፡- የመንግስት ሰራተኛና የወር ገቢው ከ1,500.00 ብር በላይ ደሞዝተኛ ማቅረብ የሚችል፡፡ መግቢያ ሠዓት፡- ወርክሾፑ ከጠዋት 2፡00 ሰዓት እስከ ማታ 2፡00 ሰዓት ከሰኞ እስከ ቅዳሜ እርፍት፡ እሁድ ሙሉ ቀን የክፍያ ሁኔታ፡- በሰራው ልክ በሰምምነት
* ብዛት፡- 2 /ሁለት/
5. ሁለገብ አውቶካድ ወይም ድራፍትስ ማን
* ጾታ፡- ወንድ
* ዕድሜ፡- ከ 21 እስከ 35
* የትምህርት ደረጃ ፡ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና በድሮይንግ ዕወቀት ያለው
* የስራ ልምድ፡- ዜሮ ዓመት እና ከዚያ በላይ
* ተፈላጊ ልዩ ችሎታ፡- በድራፍቲንግ መስራት የሚችል
* ዋስትና፡- የመንግስት ሰራተኛና የወር ገቢው ከ1,500.00 ብር በላይ ደሞዝተኛ ማቅረብ የሚችል የመግቢያና መውጫ ሠዓት፡- ጠዋት 2፡00 ሰዓት ማታ 12፡00 ሠዓት ከሰኞ እስከ ቅዳሜ
* እረፍት፡- እሁድ ሙሉ ቀን ደሞዝ፡- 4,000.00 / አራት ሺ ብር /
* ብዛት፡- አንድ /1/
6. ሁለገብ ፡
* ጾታ፡- ወንድ
* ዕድሜ፡- ከ 23 እስከ 35
* የትምህርት ደረጃ ፡ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ ወይም ከዚያ በላይ የስራ ልምድ፡- ዜሮ ዓመት
* ተፈላጊ ልዩ ችሎታ፡- ለማንኛውም ስራ ብቁ የሆነ ፣ የአዲስ አበባ ከተማ የተለያየ ቦታዎችን በደምብ የሚያቅ
ዋስትና፡- የመንግስት ሰራተኛና የወር ገቢው ከ1,500.00 ብር በላይ ደሞዝተኛ ማቅረብ የሚችል፡፡
* የመግቢያና መውጫ ሠዓት፡- ጠዋት 2፡00 ሰዓት ማታ 12፡00 ሠዓት ከሰኞ እስከ ቅዳሜ
* እረፍት፡- እሁድ ሙሉ ቀን
* ደሞዝ፡- 3,000.00 / ሦስት ሺ ብር /
* ብዛት፡- 1 /አንድ/
* የትራንስፖርት ወጪ ካለ በድርጅቱ ይሸፍናል
7. ሁለገብ የሽያጭ ሠራተኛ ፡
* ጾታ፡- ሴት
* ዕድሜ፡- ከ 23 እስከ 35
* የትምህርት ደረጃ ፡ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ ወይም ከዚያ በላይ
* የስራ ልምድ፡- ዜሮ ዓመት
* ተፈላጊ ልዩ ችሎታ፡- አስተማማኝ የመሸጥ ብቃት ያላት ፣
* ዋስትና፡- የመንግስት ሰራተኛና የወር ገቢው ከ1,500.00 ብር በላይ ደሞዝተኛ ማቅረብ የምትችል፡፡
* የመግቢያና መውጫ ሠዓት፡- ጠዋት 2፡00 ሰዓት ማታ 2፡00 ሠዓት ከሰኞ እስከ ቅዳሜ
* እረፍት፡- እሁድ ሙሉ ቀን
* ደሞዝ፡- 3,000.00 / ሦስት ሺ ብር /
* ብዛት፡- 2 /ሁለት/
8. ረዳት የስፌት ባለሙያ፡
* ፆታ ፡- ሴት ወይም ወንድ
* ዕድሜ፡- ከ 23 እስከ 29
* የስራ ልምድ፡ በስፌት የተመረቀ ወይም የመስፋት ልምድ ያለው፡፡
* የስራ ልምድ፡- ሁለት ዓመት እና ከዚያ በላይ በረዳት ሰፌነት የሰራ
* ልዩ ተፈላጊ ችሎታ፡- ጠንቃቃ ፣የማሰለች፣የሚተጋ እና የሰራው ፍቅር ያለው፡፡
* ዋስትና፡- የመንግስት ሰራተኛና የወር ገቢው ከ1,500.00 ብር በላይ ደሞዝተኛ ማቅረብ የሚችል፡፡
* መግቢያና መውጫ ሠዓት፡- ከጠዋት 2፡00 ሰዓት እስከ ማታ 2፡00 ሰዓት ከሰኞ እስከ ቅዳሜ
* እርፍት፡ እሁድ ሙሉ ቀን
* ደሞዝ፡- 4,000.00 / አራት ሺ ብር /
* ብዛት፡- ሁለት /2/
9. ይዘት አዘጋጅ /content developers/
* ጾታ፡- ወንድ/ሴት
* ዕድሜ፡- ከ 24 እስከ 32
* የትምህርት ደረጃ ፡ በጋዜጠኛ ወይም በተመሳሳይ በዲግሪ የተመረቀ/ች
* የስራ ልምድ፡- ሦስት ዓመት ወይም ከዚያ በላይ በይዘት አዘጋጅንት የሰራ/ች
* ተፈላጊ ልዩ ችሎታ፡- አዳዲሰ ሀሳብ ፣ ከፍተኛ የተለያዩ የድህረ ገፅ የመጠቅም ችሎታ ያለው/ላት ፣ የተላያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ብቃት ያለው/ላት እና የፈጠራ ችሎታ ያለው/ያላት
* ዋስትና፡- የመንግስት ሰራተኛና የወር ገቢው ከ1,500.00 ብር በላይ ደሞዝተኛ ማቅረብ የሚችል፡፡
* የመግቢያና መውጫ ሠዓት፡- ጠዋት 2፡00 ሰዓት ማታ 12፡00 ሠዓት ከሰኞ እስከ ቅዳሜ
* እረፍት፡- እሁድ ሙሉ ቀን
* ደሞዝ፡- 4,500.00 / አራት ሺ አምስት መቶ ብር /
* ብዛት፡- አንድ /1/
10. ግራፊካል ዲዛይነር
* ጾታ፡- ወንድ/ሴት
* ዕድሜ፡- ከ 21 እስከ 29
* የትምህርት ደረጃ ፡ በተለያዩ የግራፊክ ሶፍትዌሮች የሰለጠነ
* የስራ ልምድ፡- ሁለት ዓመት እና ከዚያ በላይ በግራፊክስ የሰራ
* ተፈላጊ ልዩ ችሎታ፡- የተለያዩ ለግራፊካል ስራ የሚያገለግሉ ሶፍትዌሮችን የሚችል እና የፈጠራ ችሎታ ያለው
* ዋስትና፡- የመንግስት ሰራተኛና የወር ገቢው ከ1,500.00 ብር በላይ ደሞዝተኛ ማቅረብ የሚችል፡፡
* የመግቢያና መውጫ ሠዓት፡- ጠዋት 2፡00 ሰዓት ማታ 12፡00 ሠዓት ከሰኞ እስከ ቅዳሜ
* እረፍት፡- እሁድ ሙሉ ቀን
* ደሞዝ፡- 3,500.00 / ሦስት ሺ አምስት መቶ ብር /
* ብዛት፡- አንድ /1/
Contact 0913531869
0930318994
https://t.me/AIAEmployment
5.1K viewsMo Hussen, 08:22