Get Mystery Box with random crypto!

ቀን= 21/12/14 ድርጅታችን ማርክ የስራ አማካሪ ከተለያዩ ድርጅቶች ጋር አብሮ በመስራት ይታወ | Mark job consultancy

ቀን= 21/12/14

ድርጅታችን ማርክ የስራ አማካሪ ከተለያዩ ድርጅቶች ጋር አብሮ በመስራት ይታወቃል ስለሆነም ከዚህ በታች ያወጣናቸው ክፋት ስራወች ድርጅታችን አወዳዲሮ ያስቀረወታል

➊ , የስራ መደብ #ራድዯሎጅስት
☞ የት/ደረጃ: #ዲግሪ
☞ ፆታ #ሴት/ወንድ
☞ የስራ ልምድ: #0_ዓመት
☞ የስራ ቦታ: #መካኒሳ
☞ ብዛት #2
☞ ደሞዝ #10000

➋, የስራ መደብ: #ሪሴፕሽን
☞ የት/ደረጃ: #ሰርተፊኬት
☞ ፆታ: #ሴት
☞ የስራ ልምድ:#1_ ዓመት
☞ የስራ ቦታ #ሳር_ቤት
☞ ብዛት #5
☞ ደሞዝ #3000

➌, የስራ መደብ:#ሴልስ
☞ የት/ደረጃ: #10ኛ
☞ ፆታ: #ሴት
☞ የስራ ልምድ: #0_አመት
☞ የስራ ቦታ: #ጀሞ
☞ ብዛት #4
☞ ደሞዝ #3000

➍, የስራ መደብ: #HR(የሰው ሀይል)
#ማኔጅመንት(ግዥ)
☞ የት/ደረጃ: #ድግሪ
☞ ፆታ: #ሴት/ወንድ
☞ የስራ ልምድ: #2_ዓመት
☞ የስራ ቦታ #አየር ጤና/ፒያሳ
☞ ደሞዝ #12000

➎, የስራ መደብ #ሴክረታሪ
☞ የት/ደረጃ: #ድፕሎማ
☞ ፆታ #ሴት
☞ የስራ ልምድ: #1_ዓመት
☞ የስራ ቦታ: #ቦሌ ፒያሳ
☞ ብዛት #4
☞ ደሞዝ #4000

ስልክ 0930318994
0913531869


https://t.me/AIAEmployment

https://t.me/AIAEmployment